Fana: At a Speed of Life!

የ’ንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ’ ግንባታ ሒደት እየተፋጠነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በገበታ ለትውልድ መርሐ ግብር እየተገነባ የሚገኘው የ'ንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ' ግንባታ እየተፋጠነ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ተናገሩ። የንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት በክልሉ አዋሽ…

ኢትዮጵያ በአህጉር ደረጃ ፍትሃዊ የውሃ አጠቃቀም እንዲረጋገጥ እየሰራች እንደሆነ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሔራዊና አህጉር ደረጃ ፍትሃዊ የውሃ አጠቃቀም እንዲረጋገጥ ሚናዋን እየተወጣች መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የዓለም የውሃ ቀን "ውሃ ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ የዓለም አቀፍ ተቋማትና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

ተቋሙ ቅሬታዎችን በማጣራት የሚያቀርበው ምክረ ሀሳብ ትኩረት እንዲሰጠው ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በተለያየ መንገድ የሚደርሱትን ቅሬታዎች በማጣራት የሚያቀርበውን ምክረ ሀሳብ የሚመለከታቸው አካላት ትኩረት እንዲሰጡት ጠየቀ። ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በምርመራና በመፍትሔ ሃሳብ አፈፃፀሞች…

አሜሪካ በግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አፕል ላይ ክስ መሰረተች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ‘አፕል’ የስማርትፎን ገበያውን በብቸኝነት እየተጠቀመ ነው ስትል አሜሪካ ከሳለች። የአሜሪካ ፍርድ ቤት ባቀረበው ክስ÷ ኩባንያው የአይፎን ተጠቃሚዎች ወደ መተግበሪያው እንዴ ከገቡ በኋላ እንዳይወጡ በመቆለፍ ያለፍላጎታቸው…

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ አጋጥሞ የነበረው ችግር የሳይበር ጥቃት አለመሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ ያጋጠመው ችግር ከሲስተም ማሻሻያ ትግበራ ጋር የተያያዘ እንጂ የሳይበር ጥቃት አለመሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ የአሥተዳደሩ ዋና…

ማህበሩን ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ያሳጡ ግለሰቦች እስከ 18 ዓመት በሚደርስ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህብረት ስራ ማህበራት ስም ሀሰተኛ የገቢ ደረሰኝ በማዘጋጀትና ገቢ በመሰብሰብ እንዲሁም የህብረት ስራ ማህበሩን የአፈር ማዳበሪያን ጨምሮ ሌሎች ምርቶችን ለግል ጥቅም በማዋል በአጠቃላይ ከ12 ሚሊየን ብር በላይ አሳጥተዋል የተባሉ ሶስት ተከሳሾች በፅኑ…

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያስገነባውን የኢኖቬሽን ማዕከል አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) ድጋፍ ያስገነባውን (ኢኖቪስ ኬ ኢትዮጵያ) የተሰኘውን የኢኖቬሽን ማዕከል አስመርቋል፡፡ ማዕከሉ በአይሲቲ ፓርክ ውስጥ የተገነባ ሲሆን÷ ለስታርት አፖችና በኢትዮጵያ…

በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ባሕር ዳር ከተማ ሊገባ የነበረ 25 ሺህ የሽጉጥ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ባሕር ዳር ከተማ ሊገባ የነበረ 25 ሺህ የሽጉጥ ጥይት እና አንድ ሽጉጥ መያዙ ተገለጸ፡፡ የተያዘው ጥይት መነሻውን ከሱዳን ጠረፍ አድርጎ በጎንደር መሥመር በኩል ወደ ባሕር ዳር ከተማ ሊገባ እንደነበር የተገለጸ ሲሆን÷…

አቶ አሻድሊ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር በወቅታዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ፡፡ በውይይታቸውም በሕዝቡ ሠላም እና ደኅንነት ብሎም በልማትና በምርጫ ጉዳዮች ላይ…