የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እና በኮሪያ መካካል ያለውን የኢኮኖሚ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ Tamrat Bishaw Nov 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤ ፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) ፕሬዚዳንት ካንግ ዎን ሳም ጋር በኢትዮጵያ እና በኮሪያ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል። …
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የወንጀል መከላከል ስትራቴጂ ማስፈጸሚያ ሰነድ ተዘጋጀ Tamrat Bishaw Nov 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤ ፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የወንጀል መከላከል ስትራቴጂ ማስፈጸሚያ ሰነድ መዘጋጀቱን ፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ። የፍትሕ ሚኒስቴር ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የወንጀል መከላከል ስትራቴጂ ማስፈጸሚያ ሰነድ ላይ ከሚመለከታቸው የዘርፉ ባለድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከባንክ መመሪያና አሰራር ውጭ ከደንበኛ ሂሳብ ገንዘብ እንዲመዘበር አድርገዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ Feven Bishaw Nov 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤ ፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መመሪያና የአሰራር ስርዓትን በመጣስ ከደንበኛ ሂሳብ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማዘዝ ገንዘቡ እንዲመዘበር አድርገዋል የተባሉ 5 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በየዓመቱ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ሰዎች ትንባሆ በማጨስ በሚመጣ ካንሰር ህይወታቸውን ያጣሉ- ጥናት Tamrat Bishaw Nov 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤ ፍ ቢ ሲ) ህንድን ጨምሮ በሰባት ሀገራት ትንባሆ በማጨስ ምክንያት በሚመጣ ካንሰር በየዓመቱ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ሰዎች ህይወት እንደሚቀጠፍ ጥናት አመላክቷል። የላንሴት ኢ-ክሊኒካል ሜዲሲን ጆርናል ያወጣው ጥናት እንዳረጋገጠው ህንድ፣ ቻይና፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጋዛ ግንኙነት ሙሉ በሙሉ በመቋረጡ ምግብና ሌሎች ድጋፎችን ማድረስ እንዳልተቻለ ተነገረ Alemayehu Geremew Nov 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት የተነሳ በጋዛ የግንኙነት መሥመር ሙሉ በሙሉ በመቋረጡ ምግብና ሌሎች የሰብዓዊ አቅርቦቶችን ወደ ሥፍራው ማድረስ እንዳልቻሉ ዓለም አቀፍ የዕርዳታ ድርጅቶች ተናገሩ፡፡ ድርጅቶቹ የሚሠጡትን አገልግሎት በዛሬው ዕለት ሙሉ በሙሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስኖ መሰረተ ልማትን ለመደገፍ የሚያስችል ውይይት ከኤግዚም ባንክ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተካሄደ Feven Bishaw Nov 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢ/ር አይሻ መሃመድ የተመራ ልዑክ ከደቡብ ኮሪያ ሪፐብሊክ ኤግዚም ባንክ የስራ ኃላፊዎች ጋር በሚኒስቴሩ ለማከናወን የታቀዱትን ፕሮጀክቶች ሊደግፍ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያይቷል፡፡ በውይይቱ ሚኒስትሯ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፓኪስታን ‘የመደመር ትውልድ’ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Nov 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አማካኝነት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈውን ‘የመደመር ትውልድ’ መጽሐፍ የማስተዋወቅ ሥነ- ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ÷ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር እና የፓኪስታን…
ስፓርት ኤቨርተን የእንግሊዝን ፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ ህግን ተላልፎ በመገኘቱ 10 ነጥብ ተቀነሰበት Mikias Ayele Nov 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን የእንግሊዝን ፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ ህግን ተላልፎ በመገኘቱ 10 ነጥብ ተቀንሶበታል፡፡ ክለቡ በ2021-22 የውድድር ዘመን ከፋይናንስ ጥሰት ጋር በተያያዘ በገለልተኛ አጣሪ ኮሚቴ ምርምራ ሲደረግበት መቆየቱ የሚታወስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሬድ ፕላስ የደን ልማት ኢንቨስትመንት ፕሮግራም ሁለተኛ ምዕራፍ ተጀመረ Mikias Ayele Nov 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ሬድ ፕላስ’ የተባለ የደን ልማት ኢንቨስትመንት ፕሮግራም ሁለተኛው ምዕራፍ መጀመሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ ÷ ደን የምግብ፣ የእንጨት፣ የእንስሳት መኖ እና መድኃኒት ሊሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ31 ሚሊየን ብር የቀዶ ሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Nov 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ31 ሚሊየን ብር የቀዶ ሕክምና ቁሳቁስ ለኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕጻናት መርጃ ማዕከል ድጋፍ አድርጓል፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) ÷ ባለፈው ዓመት በማዕከሉ ጉብኝት ካደረጉ በኋላ ማዕከሉ ብቁ የሕክምና…