የመኖሪያ ቤት አቅርቦት ጥያቄ በመንግስት ብቻ የሚመለስ ሳይሆን የግሉ ዘርፍ ትብብርን ይጠይቃል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመኖሪያ ቤት አቅርቦት ጥያቄን ለመመለስ ከግሉ ዘርፍ ጋር በትብብር መስራት እና የግሉን ዘርፍ ማበረታታት እንደሚጠይቅ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ።
ኖህ ሪል ስቴት በዛሬው ዕለት የገነባቸው 754 መኖሪያ ቤቶች የተመርቀዋል።…