Fana: At a Speed of Life!

ዓለም ወደታዳሽ ኃይል የምታደርገው ጉዞ የሚገታ እንዳልሆነ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የኢነርጂ ኤጀንሲ ዓለም ወደታዳሽ ኃይል የምታደርገው ጉዞ የሚቆም እንዳልሆነ ባወጣው ሪፖርት ገለጸ፡፡ ኤጀንሲው ዓለም የታዳሽ ኃይል ላይ እያስመዘገበች ያለውን ቀጣይነት ገልጾ፥ ሆኖም ግን የቅሪተ አካላት ነዳጅ አጠቃቀም አሁንም…

የሰራዊት ቀንን ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሰራዊት" በሚል መሪ ቃል 116ኛው የሰራዊት ቀን በልዩ ድምቀት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ይከበራል፡፡ ቀኑ ሰራዊቱ ለሀገር እየከፈለ ያለውን መስዋዕትነት ህብረተሰቡ ተገንዘቦ ተገቢውን እውቅና እና ክብር…

የአማራ ክልል ምክትል ርዕሠ-መስተዳድር በኮምቦልቻ ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ምክትል ርዕሠ-መስተዳድር አብዱ ሁሴን በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በመገኘት የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድሩ ከ128 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባውን የኮምቦልቻ ሁለገብ መናኸሪያ መጎብኘታቸው ተገልጿል፡፡…

ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር በኢኮኖሚና በዲፕሎማሲ የትብብር መስክ ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር በትኩረት እንደምትሰራ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፋን አወር ገለጹ። የጀርመን ብሔራዊ የአንድነት ቀን አዲስ አበባ በሚገኘው የጀርመን…

ሠራዊቱ በሚንቀሳቀስባቸው ቦታዎች ሁሉ የህዝቡ ጠንካራ ደጀንነት ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው – ሌተናል ጄኔራል ሰለሞን ኢተፋ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠራዊቱ ሀገርን ለማጽናት በሚያደርገው እንቅሰቃሴ ሁሉ የህዝቡ ደጀንነት ተጠናክሮ መቀጠሉን የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሰለሞን ኢተፋ ገለጹ። 116ኛው የሠራዊት ቀንን በማስመልከት የዕዙ አመራሮችና አባላት…

የሴቶችን የፖለቲካ አቅም ለማጎልበትና ወደ አመራርነት ለማምጣት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችን የፖለቲካ አቅም ለማጎልበትና ወደ አመራርነት ለማምጣት እየተሠራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ዛህራ ሑመድ ገለጹ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተዘጋጀው መድረክ ላይ ፕሬዝዳንቷ የሴቶችን አቅም ለማጎልበትና ወደ…

ሱሀይል ግሩፕ ኩባንያ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ላይ ለመሰማራት ፍላጎቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ተሰማርቶ የሚገኘው ግዙፉ የሱሀይል ግሩፕ ኩባንያ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ላይ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ። በኳታር፣ በኢራንና በየመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከኩባንያው ዋና…

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊትን በሙያቸው ላገዙ ግለሰቦች የክብር አባልነትና ዕውቅና ተሠጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊትን በሙያቸው ያገዙ ግለሰቦች የክብር አባልነትና እና ዕውቅና ተሠጠ። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሳንጠጋቸው የተጠጉን ሳንደግፋቸው የደገፋን የሰፈር ንፋስ ሳያወዛውዛቸው በፅኑ ከሠራዊቱ ጎን መቆሙን ማረጋገጡን ገልጿል፡፡…

ተመድ የዓለም አቀፉን ሁኔታ ከግምት ያስገባ ማሻሻያ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ቻርተር ላይ ተወያይቶ የዓለም አቀፉን ሁኔታ ከግምት ያስገባ ማሻሻያ እንዲያደረግ ኢትዮጵያ ጠየቀች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ አዲስ አበባ በሚገኘው…