ከ1 ሺህ ግራም በላይ ወርቅ በሕገ-ወጥ መንገድ ይዞ ተገኝቷል በተባለ ግለሰብ ላይ ክስተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ 3 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው 1 ሺህ 10 ነጥብ 95 ግራም ወርቅ በሕገ-ወጥ መንገድ ይዞ ተገኝቷል በተባለ ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ።
ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።…