Fana: At a Speed of Life!

በጀርመን ሰሜናዊ ባህር ዳርቻ መርከቦች ተጋጭተው በርካቶች መጥፋታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ሰሜን ባህር ዳርቻ ሁለት ዕቃ ጫኝ መርከቦች ተጋጭተው በርካታ ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም ሲሉ የጀርመን ባለስልጣናት ገለፁ። ዛሬ ማለዳ ላይ የብሪታንያ ሰንደቅ አላማ የሚያውለ በልብ ቬሪቲ የተሰኘ መርከብ ፖለሲ ከተሰኘ…

በጋምቤላ ክልል የትምህርት ዘርፍ ችግሮችን ለመቅረፍ ባለድርሻ አካላት ርብርብ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በትምህርት ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በሚደረገው ጥረት ባለድርሻ አካላት ርብርብ ሊያደርጉ እንደሚገባ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ጥሪ አቅርቧል። በመማር ማስተማር ሥራውና በዘርፉ በሚታዩ ችግሮች ዙሪያ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት…

የኢትዮጵያና አሜሪካን ግንኙነትን ለማጠናከር ለሚከናወኑ ሥራዎች ድጋፍ ይደረጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ጄ. ማሲንጋን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም÷ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከውጭ ጉዳይ…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካዔል የቻይናን የሕዝብ ደኅንነት ልዑካን ቡድን አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካዔል በቻይና የሕዝብ ደኅንነት ምክትል ሚኒስትር ዡ ዳቶንግ የተመራውን ልዑካን ቡድን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ÷ የቻይና መንግሥት ለኢትዮጵያ ፖሊስ በተለያዩ…

የኢትዮጵያና ታንዛኒያ ወታደራዊ ግንኙነትን ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በመካከላቸው ያለውን ወታደራዊ ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር በሚያስችላው አግባብ ላይ ምክክር ተደርጓል፡፡ 116ኛውን የሠራዊት ቀን ለመታደም እና በዘርፉ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር አዲስ አበባ…

የአማራና ኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተፈናቃዮችን መልሶ በማቋቋም ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን ባሕር ዳር በመገኘት ከአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር መክረዋል። ባለፉት ዓመታት ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው…

ፍርድ ቤቱ በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሀኖች ግድያ ጋር ተያይዞ 15 ተከሳሾች ላይ የዓቃቤ ህግ የምስክር ቃል መስማት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሀን ዜጎች ግድያ ጋር ተያይዞ የተከሰሱ የጋምቤላ ክልል የቀድሞ የፖሊስ ኮሚሽነሮችና የልዩ ኃይል አዛዦችን ጨምሮ በ15 ተከሳሾች ላይ የዓቃቤ ህግ የምስክር ቃል መስማት ጀመረ።…

ኢትዮጵያ ጦር የምታዘጋጀው በዋናነት ህዝቦቿን ለመጠበቅ ነው- ጀኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጦር የምታዘጋጀው በዋናነት ህዝቦቿን ለመጠበቅ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ ጀኔራል አበባው 116ኛውን የሠራዊት ቀን አከባበር አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።…

በሉዚያና በከባድ ጭጋግ ምክንያት ከ150 በላይ መኪናዎች እርስ በእርስ ተጋጩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የደቡብ ሉዚያናን አውራ ጎዳናዎች ድቅድቅ ጭጋግ ሸፍኗቸው በርካታ የትራፊክ አደጋ መድረሱ ተነገረ፡፡ በጭጋጉ የአሽከርካሪዎች ዕይታ በመጋረዱ ከ150 በላይ ተሽከርካሪዎች እርስ በእርሳቸው እንደተላተሙ እና ቢያንስ የሰባት ሰዎች ሕይወት…

የሰራዊት ቀን በዓልን አስመልክቶ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ጠቅላይ መምሪያ የ116ኛ የሰራዊት ቀን በዓልን አስመልክቶ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በፓናል ውይይቱ ላይ ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና÷ ኢትዮጵያ ለረጅም ዘመናት በተለያዩ የታሪክ ሂደቶች እያለፈች ለዛሬ ስትደርስ ወታደራዊ…