የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች የተከናወኑ የልማት ሥራዎች ተጎበኙ Melaku Gedif Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች የተከናወኑ የልማት ሥራዎች ጉብኝት መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ ጉብኝቱ በምዕራብ ወለጋ፣ ቄለም ወለጋ፣ ምስራቅ ወለጋ፣ ሆሮ ጉድሩ ወለጋ፣ ኢሉ አባቦራ፣ ምዕራብ ሐርርጌ፣ ባሌ፣ ቦረና እና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና አመራሩ የጠራና የጋራ አቋም ይዞ ለዘላቂ ሰላምና ልማት በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተመላከተ Meseret Awoke Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየደረጃው ያለው አመራር የጠራና የጋራ አቋም ይዞ ለዘላቂ ሰላምና ልማት በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አብዱ ሁሴን አስገነዘቡ፡፡ በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታዎችና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ የሰሜን ወሎ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የሌማት ትሩፋት የአርሶአደሩን ኑሮ ከማሻሻል ባሻገር ለወጣቶች የስራ እድል እየፈጠረ ይገኛል- ወ/ሮ ሚስራ አብደላ Shambel Mihret Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት የአርሶ አደሩን ኑሮ ከማሻሻል በተጨማሪ ለወጣቶች የስራ እድል እየፈጠረ ይገኛል ሲሉ የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሚስራ አብደላ ገለጹ፡፡ የሐረሪ ክልል ግብርና ቢሮ በሌማት ትሩፋት ፕሮግራም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ160 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Shambel Mihret Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ160 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለጸ፡፡ ከተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መካከል ልብሶች፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የቤት ዕቃዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ጫማዎች፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ከአሜሪካ ጋር የሁለት ወገን አሸናፊነት ላይ የተመሰረተ ትብብር ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች Meseret Awoke Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአሜሪካ ጋር የሁለት ወገን አሸናፊነት ላይ የተመሰረተ ትብብር ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ተናገሩ፡፡ ሺ ለአሜሪካ እና ቻይና ግንኙነት ብሔራዊ ኮሚቴ ዓመታዊ የእራት መርሐ ግብር ተገኝተው፥ ኮሚቴው በሁለቱ…
Uncategorized በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች የልማት ሥራዎች ጉብኝት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ፣ ምስራቅ ሐረርጌ፣ በአርሲ፣ ምስራቅ ባሌ፣ ምዕራብ አርሲ እና ሌሎች ዞኖች የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ ባለሃብቶች፣ ምሁራን፣ የሃይማኖት አባቶች፣ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለገቢሳ ኤጀታ(ፕ/ር) የእንኳን ደስ አልዎ መልእክት አስተላለፈ Alemayehu Geremew Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ገቢሳ ኤጀታ(ፕ/ር) የአሜሪካን ብሔራዊ የሣይንስ ሜዳሊያ ሽልማት በማሸነፋቸው የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የእንኳን ደስ ያለዎ መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡ ገቢሳ ኤጀታ(ፕ/ር) የአሜሪካን ብሔራዊ የሣይንስ ሜዳሊያ ሽልማት ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ተመድ በሊባኖስና እስራኤል ድንበር ላይ ያለው የእርስ በርስ ውጥረት እንዲሻሻል አሳሰበ Meseret Awoke Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ልዩ አስተባባሪ ጆአና ሮኔካ በሊባኖስ እና በእስራኤል ድንበር ላይ ያለው የእርስ በርስ ውጥረት እንዲሻሻል አሳስበዋል፡፡ ተመድ ሊባኖስ በአስቸጋሪ ወቅት ደህንነቷን እና መረጋጋቷን ለማስጠበቅ የሚያደርገውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አይኤምኤፍ የእስራኤል-ሃማስ ጦርነት የቀጣናውን ምጣኔ ሀብት እየጎዳ መሆኑን ገለጸ Tamrat Bishaw Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል እና በሃማስ መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት በቃጣናው ያሉ ሀገራትን ምጣኔ ሀብት እያናጋ ነው ሲሉ የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ተናገሩ። የባለሀብቶች ጉባኤ በሳዑዲ አረቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ፣ ባቱ ፣ ሞጆ እና ሆለታ ከተሞች የተለያዩ የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ነው Alemayehu Geremew Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ፣ ባቱ ፣ ሞጆ እና ሆለታ ከተሞች የተለያዩ የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የመንገድ ፕሮጀክቶች፣ የዶሮ እርባታ፣ የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክቶች እንዲሁም የወትተ፣ የከብት ማድለብ እና የንብ ማነብ ሥራዎች እየተጎበኙ ነው፡፡…