Fana: At a Speed of Life!

የተለያዩ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ የሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት፣ የሌሴቶ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት እና የአንጎላ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገብተዋል። የሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ዴኒስ ሳሶ ንጉዌሶ ቦሌ…

2ኛው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በድሬዳዋ ስታዲየም እንደሚካሄድ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በድሬዳዋ ከተማ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አስታውቋል፡፡ የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ውድድር በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ…

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ በጉባኤው ለመሳተፍ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ…

የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ፕሬዚዳንቶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ፣የኬፕ ቨርዴ ፕሬዚዳንት ጆሴ ማሪያ ፔሬራ ኔቬስና የጊኒ ቢሳዖ ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲሶኮ በ37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። የሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በጉባዔው…

ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸው ተገለጸ፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ በኤፍኤስአር ተሽከርካሪ የተለያየ አይነት 1 ሺህ 190 የሞባል ቀፎዎች እና 4 ሺህ 996 የሞባይል ባትሪዎች ናቸው ተብሏል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብራዚል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ ለይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊዝ…

በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ 49 ሀገራት እንደሚሳተፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እስካሁን 49 ሀገራት እንደሚሳተፉ ማረጋገጣቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ÷ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ…

ዋና ዋና የሳይበር ጥቃት ዓይነቶች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መረጃ ጠላፊዎች የግለሰቦችን ኮምፒውተር፣ የስልክ፣ የባንክ ካርድ እና ማንኛውንም በይነመረብ ላይ ያኖሩትን መረጃ በመበርበር ጥቃት ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡ የሳይበር ጥቃቶች በተለየ በሀገር ደረጃ መዋቅራዊ ጉዳቶችን ያስከትላል። እነዚህ የሳይበር…

በምስራቅ ጉጂ ዞን የሸኔ ሎጂስቲክስና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ገመዳ ዱጎ እጅ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን የኦነግ ሸኔ ሎጂስቲክስ እና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ የነበረው ገመዳ ዱጎ ወይም በቅጽል ስሙ ሎንግ እጁን ሠጠ። በምስራቅ ጉጂ እና አካባቢው ሲንቀሳቀስ በነበረው የሸኔ ቡድን ላይ ሠራዊቱ እየወሰደ በሚገኘው የተቀናጀ…

የብራዚል ፕሬዚዳንት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ከቀዳማዊት እመቤት ጃንጃ ሉላ ዳ ሲልቫ ጋር በመሆን የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በዓድዋ ድል ሃውልት ስር የአበባ ጉንጉን ማኖራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች…