Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ አጠቃላይ የኢንዱስትሪውን ዘርፍ ድርሻ ወደ 30 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ ነው – አቶ ሽመልስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሚቀጥሉት 15 ዓመታት ውስጥ የአጠቃላይ ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ድርሻ ከ19 ነጥብ 6 በመቶ ወደ 30 በመቶ ለማሳደግ ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ፡፡ ርእስ መስተዳድሩ…

ብቁ የአዕምሮ ጤና ባለሙያዎችን ለማፍራት የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዕምሮ ጤና ላይ የሚሰሩ ብቁ የጤና ባለሙያዎችን ለማፍራት የሚያስችሉ ስራዎች በመከናወን ላይ መሆናቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ በዓለም ለ32ኛ ጊዜ ታስቦ የሚውለው የዓለም የአዕምሮ ጤና ቀን "የአዕምሮ ጤና ዓለም አቀፍ…

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የስልጠና መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የሚሳተፉበት 2ኛ ዙር የስልጠና መድረክ በዛሬው ዕለት በ10 የስልጠና ማዕከላት ተጀምሯል፡፡ ብልፅግና ፓርቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያሉ አመራሮቹን በክህሎት፣ በልምድ እና በእውቀት ለማብቃት ሰፊ…

ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የግሪን አፍሪካ ኢነርጂ ጉባኤ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ታውን እየተካሄደ በሚገኘዉ የአፍሪካ አረንጓዴ የሃይል ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ኢትዮጵያን በመወከል በፈረንጆቹ ከጥቅምት 9 እስከ 13 ቀን…

የልጃችን ከፍተኛ ውጤት የትጋቷ ፍሬ ነው – የተማሪ ሃናን ወላጆች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ልጃቸው ትምህርቷን በሚገባ ተከታትላ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገቧ ኩራትና ደስታ እንደተሰማቸው የ12ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው ተማሪ ሃናን ናጂ አህመድ ወላጆች ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘው የክሩዝ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዋ ሃናን…

የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት አሳዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎታቸውን ገለጹ፡፡ የኢትዮ- ሰካሪያ / ቱርክ የኢንቨስትመንት ማስተዋወቂያ ፎረም ጳጉሜ 3 ቀን 2015 ዓ.ም በሰካሪያ መካሄዱ ይታወሳል። በፎረሙ…

ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት መኪና ለመንጠቅ ሊብሬውን በመቀየር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት መኪና ለመንጠቅ ሊብሬውን በመቀየር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። የክስ መመስረቻ የ15 ቀን ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ…

የመጀመሪያው የኢትዮ-ቺሊ የፖለቲካ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና የቺሊ የፖለቲካ ምክክር ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሄደ። ምክክሩን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ እና አሜሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ምክትል ዋና ዳይሬክተር እስክንድር ይርጋ እና በቺሊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው…