የሀገር ውስጥ ዜና የብራዚል ቀዳማዊት እመቤት ጃንጃ ሉላ ዳ ሲልቫ የምገባ ማዕከላትን ጎበኙ Feven Bishaw Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ቀዳማዊት እመቤት ጃንጃ ሉላ ዳ ሲልቫ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን የተስፋ ብርሃን እና የመቅደላ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የምገባ ማዕከላትን ጎብኝተዋል፡፡ እንዲሁም በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) እና የብራዚል ፕሬዚዳንት በአንድነት ፓርክ የቡና ችግኞችን ተከሉ Feven Bishaw Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊስ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ በአንድነት ፓርክ የቡና ችግኞችን ተከሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጽሕፈት ቤታቸው በተካሄደ ይፋዊ የአቀባበል ስነስርዓት በኢትዮጵያ ይፋዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመኪና ማቆሚያ ችግርን ለመፍታት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Tamrat Bishaw Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የመኪና ማቆሚያ ችግር ለመፍታት እየሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ገልጿል። በዚህም ነባር የመኪና ማቆሚያ ቦታዎችን በማሻሻል ወደ አገልግሎት የማስገባት ስራ እየተሰራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ የሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት፣ የሌሴቶ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት እና የአንጎላ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገብተዋል። የሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ዴኒስ ሳሶ ንጉዌሶ ቦሌ…
ስፓርት 2ኛው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በድሬዳዋ ስታዲየም እንደሚካሄድ ተገለጸ Mikias Ayele Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በድሬዳዋ ከተማ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አስታውቋል፡፡ የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ውድድር በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ በጉባኤው ለመሳተፍ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ፕሬዚዳንቶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው Amele Demsew Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ፣የኬፕ ቨርዴ ፕሬዚዳንት ጆሴ ማሪያ ፔሬራ ኔቬስና የጊኒ ቢሳዖ ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲሶኮ በ37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። የሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በጉባዔው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Amele Demsew Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸው ተገለጸ፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ በኤፍኤስአር ተሽከርካሪ የተለያየ አይነት 1 ሺህ 190 የሞባል ቀፎዎች እና 4 ሺህ 996 የሞባይል ባትሪዎች ናቸው ተብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብራዚል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Amele Demsew Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ ለይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ 49 ሀገራት እንደሚሳተፉ ተገለጸ Amele Demsew Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እስካሁን 49 ሀገራት እንደሚሳተፉ ማረጋገጣቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ÷ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ…