Fana: At a Speed of Life!

በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃናን ናጂ አሕመድ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የክሩዝ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆነችው ሃናን ናጂ በተፈጥሮ ሳይንስ 649 ውጤት በማስመዝገብ ነው ከዘንድሮ ተፈታኞች ከፍተኛ…

ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሀገራችሁ ያላትን ሃብት ማየት፣ ማውጣት፣ ማስተዋወቅና ማገልገል ይጠበቅባችኋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሀገራችሁ ያላትን ሃብት ማየት፣ ማውጣት፣ ማስተዋወቅ እና ማገልገል ይጠበቅባችኋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ሃሳብ፥ ብዙ ታሪክ፣ ቅርስ፣…

የአዲስ አበባ ከተማ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ፕሮግራም ልምዱን ለክልሎች አጋራ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እያከናወነ ያለውን የቀዳማይ ልጅነት ልማት ፕሮግራም በሀገር አቀፍ ልምድ ልውውጥ መድረክ ለተለያዩ ክልሎች አጋርቷል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስላለፉት መልዕክት÷…

ኢትዮጵያ እና ኖርዌይ የ25 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኖርዌይ የ273 ሚሊየን የኖርዌይ ክሮነር ወይም ግምቱ (25 ሚሊየን ዶላር) የሚደርስ የድጋፍ ሥምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ሥምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ስቴዬን ክርስቴንሰን…

በእስራዔል – ጋዛ ጦርነት እስከ አሁን ከ1 ሺህ 600 በላይ ሕይወት መቀጠፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል ወታደራዊ ኃይል ከሃማስ ታጣቂዎች ጋር በገባበት ጦርነት ከ1 ሺህ 600 በላይ ሕይወት መቀጠፉ ተገለጸ፡፡ በጦርነቱ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል 704ቱ ፍልስጤማውያን ሲሆኑ ከ900 የሚልቁት ደግሞ እስራዔላውያን መሆናቸውን መረጃዎች…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀረቡለትን እቅዶች መርምሮ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ያካሄደው የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀረቡለትን እቅዶች መርምሮ አጽድቋል፡፡ በጉባዔውም የሕገመንግሥት ትርጉምና ውሳኔ አፈጻፀም ክትትል ቋሚ ኮሚቴ፣ የመንግስታት ግንኙነት…

በጋምቤላ ክልል የወባ በሽታን ለመከላከል የቤት ለቤት ዘመቻ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የወባ በሽታን በመከላከልና መቆጣጠር ላይ ያተኮረ የቤት ለቤት ዘመቻ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ። በጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ፕሮግራም ባለሙያና አስተባባሪ አዲሱ ጦና ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን…

በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ ግጭት ሳቢያ በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዛሬው ዕለት መሰጠት ጀምሯል፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ኪሮስ ግዑሽ (ዶ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ የ12ኛ…

የግሪሳ ወፍ ወረራን ለመከላከል የተካሄደው የኬሚካል ርጭት ከ98 በመቶ በላይ ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የግሪሳ ወፍ ወረራ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የተካሄደው የኬሚካል ርጭት ከ98 በመቶ በላይ ውጤታማ ነው ሲል የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ የግሪሳ ወፍ ወረራን ለመከላከል አሁንም እየተሠራ መሆኑ ተመላክቷል፡፡…

በአፍጋኒስታን የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከተጎዱት አብዛኞቹ ሴቶች እና ሕፃናት ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋኒስታን በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከተጎዱት አብዛኞቹ ሴቶች እና ሕፃናት መሆናቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ የአፍጋኒስታን መሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ባሳለፍነው ቅዳሜ ዕለት ንጋት 11 ሰዓት አካባቢ መከሰቱ የሚታወስ ነው፡፡…