Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሙስጠፌ ሙሀሙድ ለኢሬቻ በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀሙድ ለመላው ወንድም የኦሮሞ ሕዝብ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ለኢሬቻ በአል በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። በወንድም የኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ ዘመናትን በተሻገረ ባህል…

የምስጋና፣ የእርቅና የሠላም በዓል ከሆነው ኢሬቻ ብዙ ልንማር ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነት የሚንፀባረቅበት የምስጋና፣ የእርቅና ሠላም በዓል ከሆነው ከኢሬቻ በዓል ብዙ ልንማር ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ለመላው የኦሮሞ ህዝብ እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ…

አቶ ፍቃዱ ተሰማ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አቶ ፍቃዱ ተሰማ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ የሰላም፣ የአንድነት እና ወንድማማችነት ተምሳሌት ለሆነው ለታላቁ የኢሬቻ…

የሐረሪ ክልላዊ መንግስት ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልላዊ መንግስት የሰላም፣ የፍቅር፣ የእርቅ፣ የወንድማማችነት፣ የእህትማማችነት እና የአንድነት ማሳያ ለሆነው የኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። ኢሬቻ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሀብት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት ኢሬቻ የሰላምና የዕርቅ በዓል ነው ብለዋል። የመልዕክቱ ሙሉ ቃል…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ከኦሮሞ ወንድም እና እህት ህዝቦች ጋር የሚጋራቸው መልካም እሴቶች በርካታ ናቸው – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ከኦሮሞ ወንድም እና እህት ህዝቦች ጋር የሚጋራቸው መልካም እሴቶች በርካታ ናቸው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ የኢሬቻ በዓልን በማስመልከት…

የኢሬቻ በዓል በየአመቱ እየጎለበተ፣ እያማረበትና እያበበ መጥቶ የሁሉም ኢትዮጵያውያን በአል ሆኖ በማየቴ ታላቅ ደስታ ፈጥሮብኛል – ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ህዝብ ባህል የሆነው ኢሬቻ በየአመቱ እየጎለበተ፣ እያማረበትና እያበበ መጥቶ የሁሉም ኢትዮጵያውያን በአል ሆኖ በማየቴ ታላቅ ደስታ ፈጥሮብኛል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ…

ኢሬቻ የከተማዋን የቱሪስት መዳረሻነትና ገቢ በማሳደግ ረገድ ትልቅ አስተዋኦ አለው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የአዲስ አበባ ከተማን የቱሪስት መዳረሻነትና ገቢ በማሳደግ ረገድ ትልቅ አስተዋኦ አለው ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከንቲባዋ 5ኛው የኢሬቻ ፎረም መከናወንን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ…

ኢትዮጵያ እና ዩኒዶ የ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ዮሮ የድጋፍ ሥምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) የ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ሥምምነት ተፈራረሙ። ድጋፉ ‘በልማት ምርቶች፣ አገልግሎቶች እና የግልና የመንግስት አጋርነት ወጣቶችን እና ሴቶችን መደገፍ’ በሚል…

ኢራናዊቷ ናርጌስ ሞሐመዲ የ2023 የኖቤል የሰላም ሽልማትን አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የኖቤል የሰላም ሽልማት ኢራናዊቷ ናርጌስ ሞሐመዲ አሸነፈች። ናርጌስ ሞሐመዲ በሀገሯ ኢራን በሚገኘው ኤቪን በሚባለው ማረሚያ ቤት በእስር ላይ ትገኛለች። ወጣቷ በሀገሯ የሰብአዊ መብት አቀንቃኝ እና የነፃነት ታጋይ…