Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል በዘንድሮ የበልግ ወቅት ከ230 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በዘር ይሸፈናል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በዘንድሮ የበልግ ወቅት ከ230 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በዘር እንደሚሸፈን ገለጸ፡፡   በቢሮው የሰብል ልማት ዘርፍ ዳይሬክተር አቶ አግደው ሞላ÷ በሰሜንና ደቡብ ወሎ ዞኖች በዘንድሮ የበልግ ዘመን…

በአሶሳ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…

በአማራ ክልል ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎች የዕለት ድጋፍ እንደሚፈልጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ2 ሚሊየን 400 ሺህ በላይ የዕለት ድጋፍ የሚሹ አርሶ አደሮችና ተፈናቃዮች መኖራቸውን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን ገለጸ። በ2015/16 የመኸር እርሻቸው የወደመባቸው የዕለት ድጋፍ…

በዲላ፣ ወላይታ ሶዶና አርባምንጭ ከተሞች ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዲላ፣ ወላይታ ሶዶና አርባንጭ ከተሞች ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት ህዝባዊ ውይይት ተካሂዷል፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው…

በአፋር ክልል ከተሞች ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ህዝባዊ ውይይት በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል ሰመራ-ሎጊያ እና አሳዒታ ከተሞች ተካሄደ። በክልሉ ሰመራ ከተማ የሚካሄደውን የውይይት መድረክ…

በቦንጋና በሚዛን አማን ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ እና በሚዛን አማን ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በቦንጋ…

ጃይካ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ተልዕኮዎች እንዲሳኩ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ዓለም ዓቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ተልዕኮዎች እንዲሳኩ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የጃይካ የኢትዮጵያ ጽ/ቤት ዋና ተጠሪ ከንሱኬ ኦሺማ ከብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ጋር…

በሲዳማ ክልል ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ህዝባዊ ውይይት የተለያዩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ በሐዋሳ ከተማ በተካሄደው ውይይት የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ፣የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር፣…

በሐረር ከተማ ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ "ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ ነው ህዝባዊ የውይይት መድረክ የተካሄደው ፡፡ በመድረኩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ተስፋዬ ቤልጂጌ፣ የክልሉ…

በቀብሪደሃር ከተማ ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ቀብሪደሃር ከተማ አስተዳደር ህዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ። መድረኩ "ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ ነው የተካሄደው። በመድረኩ የጋምቤላ…