Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር ሃላፊነታቸውን ለተወጡ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር ሃላፊነታቸውን ለተወጡ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ እሴቱንና ስርአቱን ጠብቆ ፣በሰላማዊ መንገድና ባማረ…

የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች የታደሙበት የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል የገዳ ስርአቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም መከበሩን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ ከተለያዩ…

የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ለኢሬቻ በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ለኢሬቻ በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ ክረምቱን በሠላም ማለፉን፣ ከጨለማ ወደ ብርሃን በሰላም መሸጋገሩን፣ አዲስ ዓመት…

የ2016 ሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል እሴቱን በጠበቀ መንገድ በአዲስ አበባ በልዩ ልዩ ሁነቶች ተከበረ። የኢሬቻ በአል እንደ ሁልጊዜው የኢትዮጵያን ባሕል እና መልካም እሴቶች በውበትና በድምቀት ለተቀረው ዓለም…

አቶ አሻድሊ ሀሰን ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለኢሬቻ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አቶ አሻድሊ ሀሰን በመልዕክታቸውም የኢሬቻ በዓል የኦሮሞ ሕዝብ በአንድነት ወጥቶ ለፈጣሪው ምስጋና…

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ ከዘመን ዘመን፣ ከጨለማ ወደ ብርሃን በሰላም ላሸጋገረው ፈጣሪ አምላኩን የሚያመሰግንበት እና…

ኢሬቻ የእርቅ የአንድነት እና የሰላም በዓል ነው- ሃጂ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የልምላሜና ተስፋ አመላካች እንዲሁም የእርቅ ፣የሰላም እና የአብሮነት መገለጫ በዓል ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሃጂ አወል አርባ ተናገሩ። የኢሬቻ በአል በክረምቱ ወራት ተራርቆ የከረመው ሕዝብ ዳግም ተገናኝቶና ተሰባስቦ…

ር/መ ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር ኢ/ር) ለኢሬቻ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር  ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ለኢሬቻ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ርዕሰ መስተዳድሩ የኢሬቻ በዓል የአንድነትና የወንድማማችነት በዓል መሆኑን ጠቅሰው፥…

ከንቲባ ከድር ጁሀር ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር የሰላም፣ የፍቅር፣ የእርቅ፣የወንድማማችነት፣ የእህትማማችነትና የአንድነት ማሳያ ለሆነው የኢሬቻ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል። የተለያዩ የባህል ክንውን የሚከናወንበት የእሬቻ በአል በሰላም…

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ርዕሰ መስተዳድሩ ባስተላለፉት መልዕክት የሰላም፣ የፍቅር፣ የእርቅ እና የአንድነት ማሳያ ለሆነው የኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ…