Fana: At a Speed of Life!

ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ፌሮ ብረት ከቀረጥ ነጻ አስገብቷል የተባለ ግለሰብ በሙስና ወንጀል ተከሰሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ፌሮ ብረት ከቀረጥ ነጻ ወደ ሀገር ውስጥ አስገብቷል የተባለው ግለሰብ ላይ ተደራራቢ የሙስና ወንጀል ክስ ቀርቦበታል። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ…

የዓለም አቀፉ የቴሌኮም ሕብረት ጉባዔ የአጋሮችን ትስስርና ትብብር የፈጠረ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለምአቀፉ የቴሌኮም ሕብረት ጉባዔ የአጋሮችን ትስስር፣ ትውውቅና ትብብር የፈጠረ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ከመስከረም 22- 24 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የዓለም አቀፉ…

ሴቶች በሰላም ግንባታ ሂደት ያላቸው ሚና የሚጎለብትበት ሁኔታ እንዲፈጠር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶች በሀገራዊ ሰላም ግንባታ ሂደት ውስጥ ያላቸው ሚና የሚጎለብትበት ሁኔታ እንዲፈጠር ተጠየቀ። በኦሮሞ ገዳ ስረዓት ያደጉና በገዛ ፍቃዳቸው ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ሴት መሪዎች ዛሬ በአዳማ ከተማ በሀገራዊ የሰላም ሁኔታና የሴቶች…

በሀገር ደኅንነት ላይ ስጋት በሚፈጥር የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ 30 ግለሠቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ደኅንነት ላይ ሥጋት በሚፈጥርና የውጭ ምንዛሪን በሚያሳጣ የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ 30 ግለሰቦችና የተለያዩ መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ በአዲስ አበባ፣ ሸገር ከተማ፣ ቢሾፍቱ፣ ሞጆ፣ አዳማ፣ ሐዋሳ እና ጂማ ከተማ…

በአቃቂ ቃሊቲ የውሃ ማሞቂያ ፈንድቶ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 የውሃ ማሞቂያ ፈንድቶ የሦስት ሰዎች ሕይዎት ማለፉ ተሰማ፡፡ የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሞያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብርድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት…

ሙያቸውን የሚያከብሩ መምህራንን ለማፍራት በትኩረት ይሰራል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ሙያቸውን የሚያከብሩና በማህበረሰቡ ዘንድ የሚከበሩ መምህራንን ማፍራት ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የምስረታ መርሐ ግብር የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ…

ኢትዮጵያ የዲጂታል መታወቂያ ለስደተኞች ልትሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን የዲጂታል መታወቂያ ለስደተኞች ልትሰጥ መሆኑን የስደተኞችና ከስደት ተመላሽ ኮሚሽን አስታወቀ። ለስደተኞች የብሄራዊ የዲጂታል መታወቂያ ለመስጠት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ በኮሚሽኑ፣ በብሄራዊ…

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር 77 በመቶ የሚሆነው የወረቀት ፍላጎትን በሀገር ውስጥ መሸፈኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ውስጥ ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች ማምረት በመቻሉ 77 በመቶ የሚሆነው የወረቀት አቅርቦት ፍላጎትን መሸፈን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች አምራች ኢንዱስትሪዎችን ችግር ለመፍታት ያለመ…

አቶ ደመቀ አፍሪካ ህብረትና ተመድ በሰላምና ደህንነት ዙሪያ የተቀናጀ ጥረትና ትብብር እንዲያደርጉ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአፍሪካ ህብረትና ተመድ በሰላምና ፀጥታ ዘርፍ የተቀናጀ ጥረት እና ትብብር እንዲያደርጉ ጠየቁ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አባላት ዛሬ በአዲስ አበባ…