ለለቅሶ የተጣለ ድንኳን ጥሶ የገባ አውቶቡስ ባደረሰው ጉዳት የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከጳውሎስ ሆስፒታል ወደ ሸጎሌ በሚወስደው መንገድ አለም ፀሐይ ድልድይ አካባቢ አንድ የከተማ አውቶብስ ለለቅሶ የተጣለ ድንኳን ጥሶ በመግባት ባደረሰው ጉዳት የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ።
አደጋው የደረሰው ትናንት ቅዳሜ መስከረም 26…