Fana: At a Speed of Life!

የቡና ልማት እሴት ሰንሰለት ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ጉባዔ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡና ልማት እሴት ሰንሰለት ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ጉባዔ በአዲስ አበባ ሊካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከ2 ሳምንት በኋላ የሚካሄደውን ስብሰባ በማስመልከት "ውሜን ኢን ኮፊ ኢትዮጵያ" ማህበር እና…

የኤች አይ ቪ እና ኤድስ መረጃ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤድስ የኤች አይ ቪ ቫይረስ ባለባቸው ሰዎች ላይ ሊፈጠር የሚችል በሽታ ነው። በፀረ-ኤች አይ ቪ መድሐኒቶች የሚደረግ ሕክምናም ኤድስን በኤች አይ ቪ በተያዙ ሰዎች ላይ እንዳይፈጠር ይከላከላል። ኤች አይ ቪ በሽታ የመከላከል አቅምን የሚጎዳ…

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “የደንቢ ሐይቅ ሎጅ” የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ‹‹ገበታ ለትውልድ›› ውጥን አካል የሆነውን 'የደንቢ ሐይቅ ሎጅ' የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በደቡብ ምዕራብ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝታቸው ከ1…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ለንደን የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 10 አሳደገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ለንደን ከተማ ከሚያደርገው 7 ሳምንታዊ በረራ በተጨማሪ 3 ሳምንታዊ በረራዎችን ለማድረግ መዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ለንደን ከተማ ወደሚገኘው ጋትዊክ አውፕላን ማረፊያ የሚያደርገውን አዲስ ሳምንታዊ በረራ…

በኦሮሚያ ክልል የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማዕከል በማድረግ የተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች አበረታች ውጤት አስመዝግበዋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የህብረተሰብቡን ተጠቃሚነት ማዕከል በማድረግ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች አበረታች ውጤት እያስመዘገቡ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት…

በጅማ ዞን ወደ 530 ሺህ ሄክታር መሬት በቡና ተሸፍኗል – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ወደ 530 ሺህ ሄክታር መሬት በቡና መሸፈኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በማሕበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው በቡና ከተሸፈነው መሬት ውስጥ 50 በመቶ የሚሆነው ባለፉት ሦስት…

ብሪታንያ ወታደሮቿን ለዩክሬን የመላክ ፍላጎት እንዳላት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ወታደሮቿን ወደ ዩክሬን የመላክ ፍላጎት እንዳላት የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የብሪታንያ መከላከያ ሚኒስትር ግራንት ሻፕስ በዩክሬን ይፋዊ የስራ ጉብኝት ማድረጋቸውን አርቲ ዘግቧል፡፡ ሚኒስትሩ በዩክሬን ቆይታቸውም ÷…

ድርቤ ወልተጂ በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ሪከርድ ሰበረች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ድርቤ ወልተጂ በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ሪከርድ በመስበር አሸነፈች፡፡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች አንድ ማይል የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ርቀቱን አትሌት ድርቤ ወልተጂ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ5 ኪሎ ሜትር የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች 5 ኪሎ ሜትር የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ አትሌት ሀጐስ ገ/ሕይወ ርቀቱን 12 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ መሆን ችሏል፡፡ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ዮሚፍ…