ፖሊስ ከወገንተኝነት ነጻ በመሆን የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በትኩረት ሊሰራ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖሊስ ከየትኛውም ወገንተኝነት ነጻ በመሆን የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በትኩረት ሊሰራ ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ÷በቅርቡ ስልጠና ወስደው ለተመረቁ የሐረሪ ክልል ምልምል ፖሊስ አባላት…