Fana: At a Speed of Life!

አብርሃም በላይ (ዶ/ር) እና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪን ጎበኙ። እንዱስትሪው የደረሰበትን ቴክኖሎጂ አሁናዊ ሁኔታ እና የወደፊት የዕድገት…

በአማራ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ እንደሚገኝ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮው የበጀት ዓመት ከቱሪዝም ሀብት ዘርፍ ከ7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የቱሪዝም ልማት ዳይሬክተር አቶ መልካሙ አደም እንደገለጹት÷ በዓለም…

ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ያላት ልምድ ለማላዊ ዓይነተኛ ግብዓት ነው – የማላዊ ኤምባሲ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት በአጭር ጊዜ ያካበተችው ልምድ ለማላዊ ኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ዓይነተኛ ግብዓት መሆኑን በኢትዮጵያ የማላዊ ኤምባሲ ገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የትራንስፎርሜሽንና ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት…

በሜዲትራኒያን ባሕር የሚሞቱ ስደተኞች ቁጥር በ3 እጥፍ ጨመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ አውሮፓ ለመሻገር ሲሉ በሜዲትራኒያን ባሕር የሚሞቱ አፍሪካውያን ስደተኞች ቁጥር በሦስት እጥፍ መጨመሩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ለአብነትም ካለፈው ሰኔ ወር እስከ ነሐሴ ድረስ 990 አፍሪካውያን ስደተኞች በሜዲትራኒያን…

ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ሰዎች የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሌራ በሽታን ለመከላከል በተካሄደ የክትባት ዘመቻ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ሰዎች መከተባቸውን የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ለመከላከል ከመስከረም 5 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የባህር ዳር…

የታክስ ሕግ ተገዢነት የንቅናቄ መድረክ በሐዋሳ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን የታክስ ሕግ ተገዢነት የንቅናቄ መድረክ በሐዋሳ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ የንቅናቄ መድረኩ እየተካሄደ የሚገኘው “ግብር ለሀገር ክብር” በሚል መሪ ሐሳብ ነው፡፡ በመድረኩ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ…

በሪጋ በሚካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውን አትሌቶች ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጀመሪያ ጊዜ በሦስት ርቀቶች በላቲቪያ ሪጋ ነገ በሚካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ፡፡ 5፡50 ላይ በሚካሄደው የ5 ኪሎ ሜትር የሴቶች ውድድር አትሌት እጅጋየሁ ታዬ እና መዲና ኢሳ ሲሳተፉ÷ በዚሁ…

ለሠራዊቱና ለሲቪል ሰራተኞች የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለመገንባት የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሠራዊቱ እና ለቋሚ ሲቪል ሰራተኞች የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ። የመሠረት ድንጋዩን ያስቀመጡት÷ የመከላከያ ሚኒስትር አብረሃም በላይ (ዶ/ር) እና የጦር…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጀመራል፡፡ ፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 9፡00 ላይ በሚያደርጉት ጨዋታ ነው የሚጀመረው፡፡ የነገው የጨዋታ መርሐ- ግብር ሲቀጥል…