Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ ዩክሬንን መርዳት እንደምትቀጥል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ ምንም እንኳን ጉምቱ የአሜሪካ ሕግ አውጪዎች አሜሪካ ቅድሚያ መሥጠት የሚገባትን የራሷን ጉዳዮች ቸል ብላለች እያሉ ቢገኙም ባይደን ግን አሁን ከዩክሬን የባሰ ቅድሚያ…

የአድዓ- በቾ የከርሰ ምድር መስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የአድዓ- በቾ የከርሰ ምድር መስኖ ልማት ፕሮጀክት ጥናት እና ዲዛይን መጠናቀቁን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፕሮጀክቱ በደቡብ ኮሪያ መንግስት ድጋፍ የሚከናወን ሲሆን÷ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ…

ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ሕብረት አህጉራዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ያካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ሕብረት (ITU) የአፍሪካ አህጉራዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ እንደሚያካሂድ ተገለፀ፡፡ ጉባኤው ከነገ ጀምሮ እስከ መስከረም 24 ቀን 2016ዓ.ም እንደሚካሄድም ነው የተገለፀው፡፡ ሕብረቱ…

የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች የጤና ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች የጤና ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የጤና ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ፎረም "ጠንካራ አጋርነት፣ ትርጉም ያለው የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ተሳትፎ ለተሻለ ጤና" በሚል መሪ ሀሳብ…

የሲዳማ ክልል ያለፉት ሶስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል የ2016 በጀት ዓመት ያለፉት ሶስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በተገኙበት እየተገመገመ ነው፡፡ አቶ ደስታ ሌዳሞ ÷ የግምገማ መድረኩ የክልሉን ያለፉት ሶስት ወራት የሥራ ዕቅድ አፈፃፀም ድክመትና ጥንካሬ…

ለሥራ ዕድል ፈጠራ ምቹ ምኅዳር ለመፍጠር ቅንጅታዊ አሠራር ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰው ኃይል ልማትና የሥራ ዕድል ፈጠራ ሥራ ምቹ  ምኅዳር ለመፍጠር የመንግስት፣ የግሉ ዘርፍ፣ የልማት አጋሮች እና የሲቪል ማኅበራትን ንቁ ተሳትፎ እንደሚጠይቅ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ 2ኛው የአፍሪካ የሰው…

34ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ “ኢሬቻ የአንድነት እና የወንድማማችነት አርማ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ፣ የኦሮሚያ ክልል…

ሃገራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ ረቂቅ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር “ሃገራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ” ረቂቅ ላይ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡ በውይይቱ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት፣ የመከላከያ ሚኒስቴር፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ፣…

በፕሪሚየር ሊጉ ጅማሮ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ…