በቀጣዮቹ 10 ቀናት አብዛኛዎቹ የሀገሪቱ አካባቢዎች ዝናባማ ይሆናሉ – ኢንስቲትዩቱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛው የደቡብና ደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ ገጽታ እንደሚኖራቸውን የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
ቀደም ብሎ የጀመረው የክረምት ወቅት ዝናብ በምዕራብ አጋማሽ የሚቀጥል…