Fana: At a Speed of Life!

በቱሪዝም ሴክተሩ ትልልቅ ውጤት ያመጡ ሥራዎች ተሰርተዋል- አቶ ሽመልስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን እንደ ክልልና እንደ አገር ትልልቅ ውጤት ያመጡ ሥራዎችን መፈጸም መቻሉን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ የ"ቱሪዝም ሳምንት" አውድ ርዕይን የጎበኙ ሲሆን ይህን…

በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የስራ ቅጥር ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በማቅረብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምቦ ዲስትሪክት የስራ ቅጥር ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ። ትዕዛዙን የሰጠው የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ነው። የኦሮሚያ ክልል…

ሉሲዎቹ ከአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውጪ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ከአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውጪ ሆነ፡፡ የኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የአንደኛ ዙር ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከብሩንዲ ጋር አድርጓል፡፡…

በሰሜን ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ ፊጦናአላመስኖ ቀበሌ አራጌቻ በተባለ ስፍራ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው ዛሬ ከረፋዱ 5:30 አካባቢ ከአዲስ አበባ ወደ ደብረብርሃን ሲጓዝ የነበረ…

አየር መንገዱ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 10 አሳደገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመስከረም 30 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቻይና ጓንዡ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 10 ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ከዚህ በፊት የነበረው ሰባት ሳምንታዊ በረራ ላይ ሶስት ሳምንታዊ በረራ መጨመሩን…

እርስ በርሳችን በመደጋገፍ ከችግሮቻችን ልንሻገር ይገባል – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እርስ በርሳችን በመረዳዳትና በመደጋገፍ ከሁለንተናዊ ችግሮቻችን ልንሻገር ይገባል ሲሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ አፈ ጉባዔ አገኘሁ ለሕዝበ ሙስሊሙ ለ1 ሺህ 498ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) መውሊድ በዓል…

ክልሎች ለነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 498ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የሐረሪ ክልል የመውሊድ በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት÷…

ከ197 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከመስከረም 4 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 197 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸው ተገለፀ፡፡ ከዚህ ውስጥ 92 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ…

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ12 ቀናት በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና በስኬት መጠናቀቁን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ አስታወቁ፡፡ በማጠቃለያ መድረኩ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…