Fana: At a Speed of Life!

በቀዝቃዛ አየር የሚቀሰቀሰውን አስም እንዴት ማከም ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዝቃዛ አየር ወቅት አስም የሚባባስበት ሁኔታ ከፍተኛ እንደሆነ የሕክምና ባለሙያዎች ያነሳሉ፡፡ በቀዝቃዛ አየር አስም ያለባቸው ሰዎች ለመተንፈስ የሚፈተኑት ተለምዷዊ ተግባራቸውን እንዳይከውኑ እንቅፋት በመሆንም የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴን…

የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ከክለቦች ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የእግር ኳሱን ውጤታማነት ለማረጋገጥ ከክለቦች ጋር በቅንጅት መስራት እንዳለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳስቧል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ከኢትዮጵያ እግር…

የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል  ምክንያት በማድረግ ከማለዳው 12፡00 ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። 1 ሺህ 498 ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር…

ለደመራ በዓል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ በሚከበረው የደመራ በዓል ምክንያት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚሁ መሠረት ነገ ከረፋዱ 5:00 ጀምሮ እስከ በዓሉ ፍፃሜ ድረስ፡- • ከኡራዐል አደባባይ ወደ…

ኬንያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ልትገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ ከፈረንጆቹ 2027 ጀምሮ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ልትጀምር ማቀዷ ተገለጸ፡፡ ዕቅዱ የሀገሪቷ የሕዝብ ቁጥር ከመጨመሩ ጋር ተያይዞ ከዓየር ብክለት ነጻ የሆነ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት በማስፈለጉ ነው ተብሏል፡፡ የሀገሪቷ…

በአማራ ክልል 6 ነጥብ 2 ሚሊየን ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለማምጣት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮው አመት 6 ነጥብ 2 ሚሊየን ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለማምጣት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ወንደሰን አቢ÷ በክልሉ እስከ መስከረም 25 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ…

በአማራ ክልል ሶስት ዞኖች የተከሰቱ የሰብል ተባዮችን ለመከላከል እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ በሰሜን ሸዋ፣ በኦሮሞ ብሔረሰብ እና በደቡብ ወሎ ዞኖች ላይ የተከሰቱ የተለያየ አይነት የሰብል ተባዮችን ለመከላከል ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለፀ፡፡ በአካባቢዎቹ ቢጫ ዋግን ጨምሮ የግሪሳ ወፍ እና ጢንዚዛ መከሰቱ…

የመውሊድ በዓል ሲከበር የነብዩ መሐመድን ደግ ሥራዎች በመተግበር ሊሆን ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመውሊድ በዓል ሲከበር የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) ደግ ሥራዎቻቸውንና እዝነቶችን ተግባራዊ በማድረግ ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ 1 ሺህ 498 ኛው የነብዩ መሐመድ የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጂድ ነገ እንደሚከበር የአዲስ አበባ እስልምና…

ለደመራ በዓል የመስቀል አደባባይን የማፅዳት መርሐ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደመራ በዓል የሚከበርበት የመስቀል አደባባይን የማፅዳት መርሐ ግብር ተከናውኗል። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅ ጥራቱ በየነ በመርሐ ግብሩ ላይ እንደገለጹት÷ የዘመቻው ዋና ዓላማ ከጽዳት ባሻገር…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለ1 ሺህ 335 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ  ለ1 ሺህ 335 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ÷ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎች በክልሉ 8 ማረሚያ ቤቶች በተለያዩ ፍ/ቤቶች ውሳኔ አግኝተው…