በመዲናዋ እየተከሰተ ላለው የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ሕብረተሰቡ በትዕግስት እንዲጠብቅ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወነ በሚገኘው የኤሌክትሪክ መስመር የማዛወር ሥራ ምክንያት የሚፈጠርን የአገልግሎት መቆራረጥ ሕብረተሰቡ በትዕግስት እንዲጠብቅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጠየቀ፡፡
በመዲናዋ እየተከናወነ በሚገኘው የመንገድ ኮርደር…