Fana: At a Speed of Life!

የመስቀል ደመራና የመውሊድ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ ዝግጅት ማድረጉን የጋራ ግብረ-ኃይሉ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራና የመውሊድ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ገለጸ፡፡ የጋራ ግብረ-ኃይሉ ለፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፤ ለመስቀል ደመራና ለመውሊድ በዓላት በሰላም…

በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅት ተደርጓል – ኮማንድ ፖስቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሸን ደብረ ከርቤ ንግስ፣ የመውሊድና የመስቀል በዓላት በሰላማዊ መንገድ እንዲከበሩ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የደቡብ ወሎ ዞንና የደሴ ከተማ አስተዳደር ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡ የኮማንድ ፖስቱ አባል ሻለቃ ደግሰው ዶሻ እንደገለጹት÷ መስከረም…

የአውሮፓ ኮሚሽን የ127 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ለቱኒዚያ ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ኅብረት እና በቱኒዚያ መካከል የተፈረመውን የመግባቢያ ሠነድ ተግባራዊ ለማድረግ የአውሮፓ ኮሚሽን የ127 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ መፍቀዱን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከፈቀደው ጠቅላላ ገንዘብ 60 ሚሊየን ዩሮው ለሀገሪቷ በጀት ድጋፍ የሚውል ሲሆን…

በበዓላት ወቅት ተገቢ አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበዓላት ወቅት ተገቢ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታውቋል፡፡ የድርጅቱ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ አታክልቲ ገብረሚካኤል እንደገለጹት÷በቀጣይ ቀናት የሚከበሩ በዓላትን አስመልክቶ የአገልግሎት አሰጣጥ…

ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉዳይን አፍሪካ በግንባር ቀደምትነት መምራት እንዳለባት ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉዳይን በመምራት ረገድ አፍሪካ ግንባር ቀደም መሆን አለባት ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የመሠረተ ልማትና ኢነርጂ ኮሚሽነር አቡ-ዘይድ አማኒ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ኮሚሽነሯ ከCOP28 በፊት…

በመኸር ወቅት 513 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኸር ወቅት 17 ነጥብ 4 ሚሊየን ሔክታር በማልማት 513 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት ከክልሎች ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ደቡብ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ሲዳማ፣…

የመውሊድ በዓልን ስናከብር የትህትና መንገዶችን በማሰብ ሊሆን ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመውሊድ በዓልን ስናከብር የነቢዩ መሐመድን (ሰዐወ) በረከቶች በማስተዋልና የትህትና መንገዶችን በማሰብ ሊሆን ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ…

በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ነፃ የትምህርት ዕድል የተመቻቸላቸው ተማሪዎች አቀባበል ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ነፃ የትምህርት ዕድል የተመቻቸላቸው ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በአቡዳቢ ዩኒቨርሲቲና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ 273 የሚሆኑ ተማሪዎች በ2014 ዓ.ም ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ…

ባንኩ ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2016 በጀት ዓመት ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት ዕቅድ መያዙን አስታወቀ። የባንኩ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የአብሥራ ከበደ÷ ካለፉት ሦስት ዓመታት…

ብራዘርስ ጋዝ ኩባንያ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡም አልኩዌን ኤምሬት የሚገኘው ብራዘርስ ጋዝ (BROTHERS GAS) ኩባንያ በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋዩን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ቆንስል ጄኔራል አምባሳደር አክሊሉ ከበደ…