Fana: At a Speed of Life!

የስኳር ህመምን ለመከላከል ምን ጥንቃቄዎች ሊወሰዱ ይገባል?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ህመም በደም ውስጥ የስኳር መጠን ከሚገባው በላይ ሆኖ በሚገኝበት ሰዓት የሚከሰት ተላላፊ ያልሆነ የህመም አይነት ነው። በዚህም በዋናነት የህመም መከላከያ መንገድ ጤናማ የአመጋገብ ሥርዓትና የአኗኗር ዘይቤ መከተል ሲሆን÷…

በአፍሪካ ጨዋታዎች የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋና በተካሄደው በ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት እና የኢትዮጵያ…

አቶ አረጋ ከበደ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በአማራ ክልል ወቅታዊ የሰላምና የልማት ሥራዎች ላይ መምከራቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡…

ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከጄ ኤስ አይ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ የጄ ኤስ አይ የኢትዮጵያ ተወካይ ዶክተር ቢኒያም ደስታ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዶ/ር መቅደስ በዚህ ወቅት ÷ ጄ ኤስ አይ በኢትዮጵያ ክትባትና የቤተሰብ ጤና አገልግሎት ላይ ለነበረው ትብብር አመስግነዋል ፡፡…

የጸጥታው ምክር ቤት በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የሚያስችል ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የቀረበው የውሳኔ ሃሳብ በ14 የድጋፍ ድምጽ የጸደቀ ሲሆን÷አሜሪካ በውሳኔው ላይ ድምጸ ተዓቅቦ ማድረጓ ተመላክቷል፡፡…

ኢትዮጵያ በብሪክስ ማዕቀፍ ጥቅሟ እንዲከበር የጋራ ጥረትና ትብብር ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሪክስ ማዕቀፍ ጥቅሟ በተገቢው መልኩ እንዲከበር የጋራ ጥረትና ትብብር ወሳኝ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ በቀጣይ በብሪክስ ማዕቀፍ ለሚኖራት ተሳትፎ የቅድመ ዝግጅት ምክክር በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ተካሂዷል።…

በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሠሩ የመጀመሪያዎቹ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያዎቹ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሠሩ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች በአዲስ አበባ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል። የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶቹ በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የተገጣጠሙ መሆናቸው ነው የተገለጸው፡፡ አውቶብሶቹን ወደ ሥራ ያስገባው…

ሩሲያ የሽብር ጥቃት ፈጽመዋል ባለቻቸው አራት ግለሰቦች ላይ ክስ መሰረተች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፍርድ ቤት ከቀናት በፊት በሞስኮ አቅራቢያ ክሮከስ ከተማ የኮንሰርት አዳራሽ ውስጥ በተፈፀመውን የሽብር ጥቃት እንዳለበት የተጠረጠሩ አራት ግለሰቦች ላይ ክስ መስርቷል፡፡ ተጠርጣሪዎች ዳሌርዦን ሚርዞዬቭ፣ ሳይዳክራሚ ሙሮዳሊ፣ ሻምሲዲን…

የመንግሥታቱ ድርጅት እስራኤልና ሃማስ ተኩስ እንዲያቆሙ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ እንዲቻል እስራኤል እና ሃማስ ተኩስ እንዲያቆሙ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጥሪ አቀረበ፡፡ የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ባሳለፍነው ቅዳሜ የእስራኤልና ሃማስን ጦርነት ሸሽተው ከግማሽ በላይ የጋዛ ሕዝብ…

የደቡብ ኮሪያ ተሽከርካሪዎችን ለአፍሪካ ገበያ ለማቅረብ የኢትዮጵያ ስትራቴጂያዊ ፋይዳ የጎላ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ ተሽከርካሪዎችን ለአፍሪካ ገበያ ለማቅረብ የኢትዮጵያ ስትራቴጂያዊ ፋይዳ የጎላ መሆኑን የደቡብ ኮሪያዋ የኢንዱስትሪ ከተማ ኡልሳን ከንቲባ ዱ ጊዮም ተናገሩ፡፡ በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ከደቡብ…