Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በካናዳ የበረራ አድማሱን ለማስፋት የሚያስችለው ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አድማሱን በካናዳ ለማስፋት እንዲችል ውይይት ተደርጓል፡፡ ምክክሩ ፥ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የሚመራው የልዑካን ቡድን ከካናዳ አየር መንገድ ዋና ተደራዳሪ ሸንድራ ሜሊያ እና ተደራዳሪ…

የሶማሌ ክልል ዳያስፖራዎች የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ተወላጅ ዳያስፖራዎች የውይይት መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተወካይና የፀጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ ጠይብ አሕመድ፣ የኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ምክትል ሀላፊ ወ/ሮ ዘይነብ ሀጂ አደን እንዲሁም…

ህንድ የካናዳ ዲፕሎማት በ5 ቀናት ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ የካናዳ ከፍተኛ ዲፕሎማት በ5 ቀናት ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ማስተላለፏን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ህንድ ትዕዛዙን ያስተላለፈችው በካናዳ “የሲክ“ ተገንጣይ በመገደሉ እየተባባሰ በመጣው…

በክልሉ የኤችአይቪ/ኤድስ ስርጭትን የመከላከል ጥረት የሚፈለገውን ውጤት ማምጣት አልቻለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የኤችአይቪ/ኤድስ ስርጭት ባለፉት አመታት ከነበረበት የመቀነስ አዝማሚያ ቢያሳይም የሚፈለገውን ያህል ውጤት ማምጣት አለመቻሉ ተገለፀ፡፡ በክልሉ ዓመታዊ የኤችአይቪ/ኤድስ የመከላከልና የመቆጣጠር ዕቅድ አፈጻጸም…

ኢትዮ-ቴሌኮም የምዕራብ ሪጅን በ5 ሚሊየን ብር የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም ምዕራብ ሪጅን በአራቱም የወለጋ ዞኖች ለሚገኙ የአቅመ ደካማ ተማሪዎች እና ለተፈናቃይ ወገኖች የ5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የተቋሙ የምዕራብ ሪጅን ስራ አስፈፃሚ ተወካይ አቶ አስረስ…

በሊቢያ የደረሰው የጎርፍ አደጋ የሀገሪቱን ምስራቃዊ ክፍል መሰረተ ልማት 70 በመቶውን እንዳወደመ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሊቢያ በቅርቡ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ 70 በመቶ የሚሆነውን የአካባቢውን መሰረተ ልማትና ተቋማት ማውደሙን የሀገሪቱ ትራንስፖርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ በተከሰተው ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ምክንያት ደርናን ከሱሳ፣ አልቁባና ከሌሎች ስድስት…

ትዊተር አገልግሎቱን በክፍያ ሊያደርግ ይችላል እየተባለ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤክስ ምልክት ራሱን እንደ አዲስ እያስተዋወቀ የሚገኘው ትዊተር አገልግሎቱን በክፍያ ሊያደርግ ይችላል እየተባለ ነው፡፡ ኤሎን መስክ ሐሳቡን የገለጸው ከእስራዔሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ጋር በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ተገናኝተው በመከሩበት…

አሜሪካ እና ኢራን እስረኞችን ተለዋወጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ኢራን የእስርኛ ልውውጥ ማድረጋቸው ተሰምቷል። ሀገራቱ አምስት አምስት እስረኞችን የተለዋወጡ ሲሆን፥ አሜሪካ የታገደ የኢራንን 6 ቢሊየን ዶላር በተጨማሪነት መልቀቋም ነው የተሰማው። የእስረኛ ልውውጡ በዋሺንግተን እና ቴህራን…

የብሪቲሽ ወረቀት ማምረቻ በሩሲያ የሚገኘውን ፋብሪካ ሊሸጥ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪቲሽ የወረቀት እና የማሸጊያ አምራች ኩባንያ ‘ሞንዲ’ ሀገሪቱን ሙሉ ለሙሉ ለቆ ለመውጣት በሩሲያ የቀረውን የመጨረሻ ፋብሪካ ለመሸጥ ከስምምነት መድረሱን አስታውቋል፡፡ ኩባንያው በሰጠው መግለጫ የወረቀት ማምረቻውን በሞስኮ…

ዜጎች በሀገራቸው ጉዳይ ላይ እንዲወያዩ ለማስቻል እየተሰራ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዜጎች በሀገራቸው ጉዳይ ላይ እንዲወያዩ ለማስቻል እየሰራ መሆኑን የኮሚሽኑ ሰብሳቢ መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለጹ። የምክክር ኮሚሽኑ በጋምቤላ ክልል የማጃንግ ዞንከጋምቤላ ከተማ አስተዳደርና ከኢታንግ ልዩ ወረዳ ከተውጣጡ…