በአባይ፣ በቆቃና በአዋሽ ተፋሰስ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአባይ፣ በቆቃ እና በአዋሽ ተፋሰስ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡
በኢንስቲትዮቱ የትንበያ ባለሙያ ሳምራዊት አበበ÷ በቀጣይ 10 ቀናት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ጠንካራ የደመና…