Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሞሪታንያ ኢስላሚክ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሞሪታንያ ኢስላሚክ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ኦልድ ቼክ ኤል ጋዙዋን የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከሞሪታንያ ኢስላሚክ ሪፐብሊክ የውጭ…

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኡጋንዳ ፕሬዚዳንት የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ካጉታ ሙሴቬኒ የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከሠዓት በኋላ ከኡጋንዳ ሪፐብሊክ የፍትሕ እና የሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ኖርበርት ማኦ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የጸጥታ ተቋማት የዓድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር አባል እንዲሆኑ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የፌዴራል የፀጥታ ተቋማት የዓድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር አባል እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የዓድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ የአክሲዮን ድርሻ…

በመዲናዋ 435 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለመምህራን በዕጣ ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር 435 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በዕጣ ለመምህራን በዕጣ አስተላለፈ። የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓቱም የአሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) እና ሌሎች ጥሪ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የ6 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ዛሬ በጽ/ቤታቸው ተቀብለዋል። የሹመት ደብዳቤያቸውን ዛሬ ለፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ያቀረቡት የማሊ፣ ህንድ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኬፕቨርዴ፣ ቦትስዋና እና ጃማይካ…

የዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/24 የዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ በድልድሉ መሠረትም ኤሲ ሚላን ከሮማ የሚፋለሙ ይሆናል፡፡ እንዲሁም ሊቨርፑል ከአታላንታ÷ ባየርሊቨርኩሰን ከዌስትሃም ዩናይትድ  ጋር ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል፡፡ በሌላ በኩል…

ለኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ታሪካዊና ባህላዊ ቅርሶች ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን ዶክሜንቶች ጨምሮ የተለያዩ ታሪካዊ፣ ባህላዊ ቅርሶችና መዛግብት ተበረከቱለት፡፡ ቅርሶቹንና መዛግብቱን ያበረከቱት በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ ሰዎች ሲሆኑ÷…

ከግንባታ ስራዎች ወሰን ማስከበር ጋር በተያያዘ የሕግ ማዕቀፍ ማሻሻያ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግንባታ ሥራዎች ጋር ተያይዞ የወሰን ማስከበርና የካሳ ክፍያ ጉዳዮችን በአግባቡ ለመስራት የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ማሻሻያ እየተደረገ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወንድሙ ሴታ(ኢ/ር)÷…

የኢትዮጵያና አልጀሪያን ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና አልጀሪያን የሁለትዮሽ ግንኙነት በይልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታየ አጽቀሥላሴ ከአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሕመድ አታፍ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ…

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ በዚሁ መሠረትም አርሰናል ከባየርን ሙኒክ ጋር የሚገናኙ ይሆናል፡፡ እንዲሁም አትሌቲኮ ማድሪድ ከቦርሲያ ዶርትመንድ፤ ሪያል ማድሪድ ደግሞ ከማንቼስተር ሲቲ ጋር ተድልድለዋል፡፡…