በደቡብ ሱዳን የሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጆች ለጅግጅጋ የእሳት አደጋ ተጎጂዎች የ13 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጆች በጅግጅጋ ከተማ አዲሱ ታይዋን የገበያ ማዕከል ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ንብረታቸው ለወደመባቸው ተጎጂ ነጋዴዎች የ13 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል።
ድጋፉ ከክልሉ መንግስትና…