Fana: At a Speed of Life!

ለዚህ ስኬት አብራችሁን ለሰራችሁ እና ለደገፋችሁን ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዚህ ስኬት አብራችሁን ለሰራችሁ እና ለደገፋችሁን ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ሲሉ የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ መሪ ሽልማትን ያሸነፉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ መቀመጫውን በእንግሊዝ ያደረገዉ እና…

አውስትራሊያ ለተመድ የፍልስጤም የእርዳታ ኤጀንሲ የገንዘብ ድጋፍ ልታደርግ መሆኑን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አውስትራሊያ ግንኙነቷን ካቋረጠች ከሁለት ወራት በኋላ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የፍልስጤም የእርዳታ ኤጀንሲ የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ ትቀጥላለች ሲሉ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔኒ ዎንግ ገልጸዋል። ሚኒስትሯ እስራኤል…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻልና ሐዋሳ ከተማ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 18ኛ ሳምንት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻልና ሐዋሳ ከተማ ድል ቀናቸው። ምሽት 1:00 ላይ በተካሄደው የመቻል እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ መቻል ጨዋታው እንደተጀመረ ምንይሉ ወንድሙ በሶስተኛው እና አቤል ነጋሽ…

ኔታኒያሁ በራፋህ የሚደረገውን የወታደራዊ ዘመቻ ዕቅድ አፀደቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ በሃማስ የቀረበውን የተኩስ አቁም እና የእስረኞች ልውውጥ ሃሳብ ውድቅ በማድረግ በደቡባዊ የጋዛ ከተማ ራፋህ የእስራኤል ጦር ለማካሄድ ያቀደውን ወታደራዊ ዘመቻ ማፅደቃቸው ተነግሯል፡፡ የጠቅላይ…

በመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሜዳሊያዋን አገኘች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሜዳሊያዋን አግኝታለች፡፡ ዛሬ በተደረገው ከ23 አመት በታች የነጠላ ወንዶች ብስክሌት ውድድር ኪያ ጀማል 2ኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ አግኝቷል። ደቡብ አፍሪካ ውድድሩን…

የአፍሪካ ኀብረት አስፈጻሚዎች ምክር ቤት 22ኛ ልዩ ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኀብረት አስፈጻሚዎች ምክር ቤት 22ኛ ልዩ ስብሰባ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ልዩ ስብሰባው በቀጣዩ ዓመት ለሚደረገው የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ከፍተኛ አመራር ምርጫ ዝግጅትን አስመልክቶ የቀረበውን ሪፖርት ተመልክቷል።…

የዓድዋ መታሰቢያ የሚጎበኝበት ዋጋ ዝርዝር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት የሚሆነው የዓድዋ መታሰቢያ የሚጎበኝበት ዋጋ ዝርዝር ይፋ ሆነ። የጀግኖች ምስለ ቅርፅና ድሉን የሚያወሱ ቁሳቁሶችን በመታሰቢያው ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናሉ። የክፍያ አማራጮች በቴሌ ብር፣ በኢትዮጵያ…

ከ 9 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ እየተሠራጨ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ አሁን 9 ሚሊየን 209 ሺህ 631 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዞ በመሠረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካኝነት ለአርሶ አደሩ እየተሠራጨ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በ2016/17 ዓ.ም የምርት ዘመን ከውጭ ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ…

በእነ ወንደሰን አሰፋ (ዶ/ር) መዝገብ ተካተው ያልቀረቡ ተከሳሾች የጋዜጣ ጥሪ እንዲደረግላቸው ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ወንጀል በተከሰሱት እነ ወንደሰን አሰፋ (ዶ/ር) መዝገብ ተካተው ያልቀረቡ ተከሳሾች የጋዜጣ ጥሪ እንዲደረግላቸውና እንዲቀርቡ ታዘዘ። ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የህገ መንግስትና በህገ…