ከኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር የተደረገ ቆይታ
https://www.youtube.com/watch?v=Ns6TtyH1KLw
የሕዳሴው ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዳሴው ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አስታወቁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)÷ ኢትዮጵያውያን ተባብረን በመሥራታችን ፈጣሪ ረድቶናል ብለዋል በማህበራዊ ትስስር…
በመዲናዋ የሕጻናት መጫወቻና የወጣቶች ስፖርት ማዘውተሪያዎች እየተመረቁ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተከበረ በሚገኘው የትውልድ ቀን በአዲስ አበባ አምስት የመደመር ትውልድ የሕጻናት መጫወቻ እና የወጣቶች ስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች እየተመረቁ ነው፡፡
ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የትውልድ ቀን “ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር” በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ…
መልካም እሴቶችን አጎልብተን መጠቀም ከቻልን ለነገው ትውልድ የበጎ እሴቶች በረከት እንደምናወርስ አያጠራጥርም-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መልካም እሴቶችን ደግሞ አጎልብተን መጠቀም ከቻልን ለነገው ትውልድ የበጎ እሴቶች በረከት እንደምናወርስ አያጠራጥርም ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የትውልድ ቀንን ምክንያት በማድረግ መልዕክት…
በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የሟቾች ቁጥር ከ2ሺህ በላይ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የሟቾች ቁጥር ከ2ሺህ በላይ መድረሱ ተነገረ፡፡
አርብ ምሽት በማዕከላዊ ሞሮኮ በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ይታወቃል፡፡
በዚህም እስካሁን የሟቾች ቁጥር ከ2ሺህ መብለጡ ነው…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሃዘን መግለጫቸው÷ "ለሞሮኮ ህዝብና መንግስት በደረሰው ከባድ የመሬት…
የትውልድ ቀን እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የትውልድ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡
ዕለቱ “ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡
በዚህም ቀኑ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡
በትውልዶች መካከል የእውቀት እና የልምድ ልውውጥ የማይናቅ ጠቀሜታ አለው -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትውልዶች መካከል የእውቀት እና የልምድ ልውውጥ የማይናቅ ጠቀሜታ አለው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡
የትውልድ ቀን ‘ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር’ በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ እየተከበረ ነው።
በዚህ…
ከባዕድ ነገሮች ጋር የተቀላቀለ 1 ሺህ 440 ኪሎ ግራም ቅቤ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ከባዕድ ነገሮች ጋር የተቀላቀለ 1 ሺህ 440 ኪሎ ግራም ቅቤ መያዙን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
በተጨማሪም ከቅቤ ጋር ሊቀላቀል የነበረ ንጽህናው ያልተጠበቀ 3 ሺህ 360…