የቄራዎች ድርጅት ለበዓሉ ጤንነቱ የተረጋገጠ የእርድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘመን መለወጫ በዓል ጤንነቱ የተረጋገጠ የእንስሳት እርድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ፡፡
የድርጅቱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አታክልቲ ገ/ሚካኤል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷…