የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል 13 አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር ምክንያት በማድረግ በተካሄደ ግምገማ 13 አመራሮች ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ፡፡ እንዲሁም 55 አመራሮች አዲስና የሽግሽግ ሹመት መሰጠቱን ነው አቶ ኡሞድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዚህ የሐዘን ወቅት ከሞሮኮ ጎን መቆሟን አስታወቀች Alemayehu Geremew Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በሞሮኮ በደረሰው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጿል። አደጋውን ተከትሎም የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ እንዳስታወቀው÷ ኢትዮጵያ በዚህ አስቸጋሪ የሐዘን ወቅት ከሟች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአምራች ተቋማትን ለማበረታታት እየተሠራ ነው – የሐረሪ ክልል አመራሮች ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የአምራች ተቋማትን ለማበረታታት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን ሐረሪ ክልል አመራሮች ተናገሩ፡፡ የአምራችነት ቀን በሐረሪ ክልል “ከሸማችነት ወደ አምራችነት” በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሻድሊ የአምራችነት አቅምን ለማሣደግ እየተሠራ መሆኑን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ዘርፍ ያሉ ስራዎችን በማስፋት የአምራችነት አቅምን ለማሣደግ እየተሠራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ በክልሉ የአምራችነት ቀን "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት አደባባይ የኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት አደባባይ የኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፍቷል፡፡ ጳጉሜን 4 ከሸማችነት ወደ አምራችነት በሚል መሪ ስያሜ በከተማ አቀፍ ደረጃ የአምራችነት ቀን እየተከበረ ይገኛል። በኤግዚቢሽንና ባዛሩ መክፈቻ መርሐ-ግብር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቡድን 20 የአፍሪካ ህብረትን ቋሚ አባል አድርጎ ተቀበለ Meseret Awoke Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 አባል ሀገራት የአፍሪካ ህብረትን ቋሚ አባል አድርጎ መቀበሉ ይፋ ሆነ። የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኒው ደልሂ እየተካሄደ ባለው የቡድን 20 ጉባኤ ላይ የአፍሪካ ህብረት ቡድኑን መቀላቀሉን ገልጸዋል። የአፍሪካ ህብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ውጤታማ ለመሆን መትጋት አለብን – አቶ አወል አርባ Meseret Awoke Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ ዓመት በተሻለ መነሳሳት በተሰማራንበት መስክ ውጤታማ ለመሆን መትጋት አለብን ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አወል አርባ ተናገሩ። የአምራችነት ቀን "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ መርሐ-ግብሮች በመላው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ከሸማችነት ወደ አምራችነት ለማሸጋገር ሁሉም መረባረብ ይጠበቅበታል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Meseret Awoke Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተተኪ ምርቶችን በማምረት ኢትዮጵያን ከሸማችነት ወደ አምራችነት ለማሸጋገር ሁሉም ባለድርሻ አካላት መረባረብ እንደሚጠበቅበት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስገነዘበ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጳጉሜን 4 “ከሸማችነት ወደ አምራችነት”…
Uncategorized አምራቹን ዜጋ በቴክኒክ፣ በሃሳብና በግብዓት መደገፍ ይገባል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Meseret Awoke Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራቹን ዜጋ በቴክኒክ፣ በሃሳብና በግብዓት መደገፍ ይገባል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። በክልሉ "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሃሳብ የአምራችነት ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከብሯል። ቀኑ አምራች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ አምራች ኢንዱስትሪዎችን እየጎበኙ ነው Meseret Awoke Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ የሚገኘውን የአምራችነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በሐዋሳ ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን እየጎበኙ ነው። ርዕሰ መስተዳድሩና የክልሉ ከፍተኛ…