Fana: At a Speed of Life!

በሞሮኮ የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ 37 በላይ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 8 በተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ 37 በላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡ እንዲሁም ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ደግሞ 1 ሺህ 204 መድረሱን አና ዶሉ ዘግቧል፡፡ አደጋውን ተከትሎም የተለያዩ…

ኢትዮ ቴሌኮም የ5 ጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎትን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የአምስተኛው ትውልድ (5 ጂ) የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎትን በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በወዳጅነት አደባባይ በተካሄደው የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ እደገለጹት÷ የ5 ጂ…

መሠረታዊ የኢኮኖሚ ለውጥ ለማምጣት ሰፊ ሥራ ጀምረናል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መሠረታዊ የምጣኔ ሐብት ለውጥ ለማምጣት ሰፊ ሥራ መጀመሩን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የተጀመሩት ሥራዎች እና እርምጃዎች ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት መጀመራቸውንም ነው አቶ ሽመልስ የተናገሩት፡፡…

አቶ ደስታ ሌዳሞ በንጹሕ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ላይ ክትትል እንዲደረግ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ ምክንያት የንጹሕ መጠጥ ውሃ አገልግሎት የማይሠጡ ፕሮጀክቶች ላይ ክትትል በማድረግ ለኅብረተሰቡ አፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጥ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አሳሰቡ፡፡ የሲዳማ ክልል ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ የ2015…

“ኢትዮጵያ ለውጭ ንግድ የሚተርፍ ስንዴ እያመረተች ነው” – አሜሪካን ጆርናል ኦቭ ትራንስፖርቴሽን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለውጭ ንግድ የሚተርፍ ስንዴ እያመረተች መሆኗን አሜሪካን ጆርናል ኦቭ ትራንስፖርቴሽን ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ በተያዘው የምርት ዘመን ለውጭ ገበያ የምታቀርበው የስንዴ ምርት ካለፈው ጋር ሲነጻጸር የ27 በመቶ ብልጫ እንደሚኖረው የግብርና…

አስተዳደሩ በጃፓን ድጋፍ የተገዙ 79 ማሽኖችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጃፓን መንግስት በሰጠው ድጋፍ የተገዙ 79 ለመንገድ ጥገና የሚያገለግሉ ማሽኖችንና ከባድ ተሽከርካሪዎች መረከቡን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷ “ለከተማችን ሁሉን አቀፍ ልማት…

የቤንዚን እና ናፍጣ አቅርቦት እጥረትን ለመቅረፍ የምርት ጭማሪ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንዚን ምርት አቅርቦት ላይ 8 በመቶ እና በናፍጣ ላይ ደግሞ የ5 በመቶ የምርት ጭማሪ መደረጉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በ2015 ዓ.ም 3 ነጥብ 9 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን መሠራጨቱን እና በ2016 ዓ.ም 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ…

ኋ ጂየን ጫማ ፋብሪካ ከ8 ሺህ ለሚልቁ ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል ፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአምራችነት ፈቃድ አግኝቶ የተከፈተው የቻይናውያኑ ኋ ጂየን ጫማ ፋብሪካ ከ8 ሺህ በላይ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል መፍጠሩን ገለጸ፡፡ መሠረቱን ቻይና ያደረገው “ኋ ጂየን ግሩፕ” በጫማ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ…

አቶ ጥላሁን ከበደ “የክልላችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ እንሰራለን” አሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላማችንና አንድነታችንን በማጠናከር የክልላችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ እንሰራለን ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናገሩ። መስራች ጉባኤውን ዛሬ በካራት ከተማ ያካሄደው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብሔረሰቦች…

በጎንደር ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የሰብዓዊ መብት አያያዙ ጥሩ ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምዕራብ አማራ ኮማንድ ፖስት በጎንደር ከተማ ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የሰብዓዊ መብት አያያዙ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተናገሩ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በስፍራው ባደረገው ጉብኝት ተጠርጣሪዎች አስፈላጊ…