Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ 15ኛውን የመላው አፍሪካ ጨዋታ የማዘጋጀት ፍላጎት እንዳላት ገለፀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የ2031ን 15ኛውን የመላው አፍሪካ ጨዋታ የማዘጋጀት ፍላጎት እንዳላት ገለፀች፡፡ ኢትዮጵያ ፍላጎቷን የገለፀችው ከ13ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታ ጎንለጎን በተካሄደ የአፍሪካ ጨዋታዎች ቴክኒክ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ነው፡፡ ከትናንትና…

ኢትዮጵያ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ እያሳየች ያለችው የላቀ ውጤትና እመርታ ተጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ እያሳየች ያለችው የላቀ ውጤትና እመርታ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር)ኢትዮጵያ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ የላቀ ውጤትና እመርታ ያሳየች መሆኑን ገልጸው፤…

ሕዝበ ክርስቲያኑ የዐብይ ፆም ሲፆም መጣላትና መለያየትን በመተው ሊሆን ይገባል- ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ክርስቲያኑ ታላቁን የዐብይ ፆም ሲፆም መጣላትን፣ መለያየትንና መገፋፋትን እርም ብሎ በመተው ሊሆን ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ…

በኢትዮጵያ መንግስት እና በኦብነግ መካከል የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ በኋላ የሶማሌ ክልል ህዝብ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅ ሰላም፣ መረጋጋትና ሁለንተናዊ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግስት እና በኦብነግ መካከል የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ በኋላ የሶማሌ ክልል ህዝብ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅ ሰላም፣ መረጋጋትና ሁለንተናዊ ዕድገት ማስመዝገብ መቻሉን የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጭ ግንባር(ኦብነግ) ገለጸ፡፡ የኦጋዴን…

ረመዳንን ስንቀበል ለፍቅር ቅድሚያ መስጠት ይገባል- የእስልምና ሐይማኖት መምህራን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ረመዳንን ስንቀበል እርቅና ፍቅርን የማውረድ ሥራን በማስቀደም ሊሆን ይገባል ሲሉ የእስልምና ሐይማኖት መምህራን አስገነዘቡ፡፡ የረመዳን ወር ለጥፋቶቻችን ምኅረት የምናገኝበት፣ ጉድለቶቻችንን የምናራግፍበት እና አላህን የምንለምንበት ነው ሲሉ ሼህ…

ለሆርቲካልቸር ኢንቨስመንት ትኩረት በመሰጠቱ የግብርና ወጪ ምርቶች ስብጥር አድጓል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ለሆርቲካልቸር ኢንቨስመንት ዘርፍ በሰጠው ከፍተኛ ትኩረት የግብርና ወጪ ምርቶች ስብጥር እያደገ መምጣቱን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች በሆርቲካልቸር ዘርፍ ከተሰማሩ ባለሀብቶችና ባለድርሻ…

ኢትዮ ቴሌኮም በዓድዋ ድል መታሰቢያ የገነባውን ማዕከል አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ለደምበኞቹ  ዘመኑ ያፈራቸውን ቴክኖሎጅዎች የሚያሳይና ጎብኝዎች በተግባር የሚሞክሩበት ማዕከል በዓድዋ ድል መታሰቢያ አስመርቋል፡፡ ማዕከሉ ኢትዮ ቴሌኮም ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ያለፈበትን የቴክኖሎጅ ጉዞ የሚያሳይ መሆኑ ተገልጿል፡፡…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ብየዳ ፌደሬሽን መደበኛ ጉባዔን እንድታዘጋጅ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 3ኛውን የአፍሪካ የብየዳ ፌደሬሽን መደበኛ ጉባዔ እንድታዘጋጅ መመረጧን የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል አስታወቁ፡፡ 2ኛው የአፍሪካ የብየዳ ፌደሬሽን መደበኛ ጉባዔ በናይጀሪያ የተካሄደ ሲሆን÷ በዚሁ መድረክ ላይ ቀጣዩን ጉባዔ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሦስት ደንቦች ላይ ተወያይቶ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ካቢኔ ባካሄደው 3ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ስብሰባ በሦስት የከተማዋ ደንቦች ላይ ተወያይቶ አጽድቋል፡፡ ደንቦቹም÷ 1ኛ. የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የበጎ ፈቃድ አስተዋፅኦን፣ አገልግሎት እና ማኅበራዊ ኃላፊነት…

ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ መድንን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ መድንን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 10፡00 ሠዓት ላይ በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የፋሲል ከነማን የድል ጎሎች ጌታነህ ከበደ በፍፁም ቅጣት ምት እና ናትናኤል ማስረሻ…