Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር መስፍን ገ/ማርያም የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር መስፍን ገብረማርያም የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሩዋንዳ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ አቅርበዋል። በዚህ ወቅት የሩዋንዳ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በሩዋንዳና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ልዩና ታሪካዊ እንዲሁም…

ኤስካይ 2 አዲስ ቦይንግ 737-8 ማክስ አውሮፕላኖችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤስካይ (አፍሪካን ስካይ) ሁለት አዲስ ቦይንግ 737-8 ማክስ አውሮፕላኖች መረከቡ ተገለጸ፡፡ አዲሶቹ የቦይንግ 737-8 ማክስ አውሮፕላኖች የነዳጅ ፍጆታ መቀነስ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ያላቸው መሆናቸውንም የኤስካይ 40 በመቶ ድርሻ ያለው የኢትዮጵያ…

በድሬዳዋ ከተማ ለዘመን መለወጫ በዓል በተመጣጣኝ ዋጋ ምርቶችን ለማቅረብ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለዘመን መለወጫ በዓል በተመጣጣኝ ዋጋ ምርቶችን ለማቅረብ ዝግጅት መደረጉን የከተማ አስተዳደሩ ንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ገለጸ። በዓሉን ምክንያት በማድረግ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ…

በሱዳን የጦር ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠሩ ሁለት የነዳጅ ኩባንያ ሥራ አስፈፃሚዎች ለፍርድ ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ዓመታት በፊት በሱዳን በተፈፀመ የጦር ወንጀል ተባባሪ በመሆን የተከሰሱ ሁለት የስዊድን የነዳጅ ፍለጋና ማምረቻ ኩባንያ የስራ ኃላፊዎች የፍርድ ሂደት በስዊድን ስቶክሆልም ተጀምሯል። የሉንዲን ኦይል ሊቀመንበር የነበሩት ኢያን ሉንዲን እና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በትምህርት፣ በመምህራን ጉዳዮችና በአጠቃላይ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

በአማራ ክልል የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት አመራር የማደራጀት ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የህዝብን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት አመራር የማደራጀት ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት አባላት ዛሬ ከደብረብርሃን ከተማ እና ከሰሜን ሸዋ ዞን የአስተባባሪ አባላት ጋር በአመራር…

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ለአፍሪካ አረንጓዴ የኃይል አማራጭ ፕሮጀክቶች 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በአፍሪካ አህጉር ለሚከናወኑ አረንጓዴ የኃይል አማራጭ ፕሮጀክቶች ግንባታ የሚውል የ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ይፋ አድርጋለች፡፡ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረውን 28ኛው የተመድ ጉባዔ (ኮፕ28)…

የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ መወሰድ ያለባቸው መፍትሄዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጠን በላይ የሰውነት ክብደት መጨመር የተለያዩ የጎንዮሽ ችግሮችን እንደሚያስከትል የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ከመጠን በላይ ውፍረት በተለያዩ ምክንያቶች ሲመጣ እንደየምክንያቶቹ ሁሉ መፍትሄዎቹም የተለያዩ ሲሆኑ፥ በተፈጥሯዊ መንገድ የተመጠነ…

በሀረሪ ክልል በ100 ሚሊየን ብር የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል በ100 ሚሊየን ብር የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል፡፡ በክልሉ ገጠር ወረዳዎች የተገነቡትን ፕሮጀክቶች የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ መርቀዋቸዋል። በኤረርና በሶፊ ወረዳዎች የተገነቡት…

አፍሪካ ዓለምን ከካርበን ነፃ የማድረግ አቅም አላት – ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ዓለምን ከካርበን ነፃ የማድረግ እና በአህጉሪቱ ኢንቨስትመንቶችን ለማሳደግ የሚያስችል አቅም አላት ሲሉ የኬኒያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ በኬኒያ ለሶስት ቀናት በሚካሄደው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ…