Fana: At a Speed of Life!

ቻይና አነስተኛ የኤሌክትሪክ አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራን በተሳካ ሁኔታ አከናወነች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አነስተኛ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰራ አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራን በተሳካ ሁኔታ ማከናወኗ ተሰምቷል፡፡ ሁለት ሰው ማሳፈር የሚችለው እና ባለ አንድ ሞተሩ አነስተኛ የኤሌክትሪክ አውሮፕላን በበቻይና ሀገር መሰራቱ ተገልጿል፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 27 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀምበሪቾ ዱራሜን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡…

አቶ አደም ፋራህ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍስሃ፣ የቸርነትና የልግስና እንዲሆን መልካም…

“የአእላፋት ዝማሬ” የተሰኘ የምስጋና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን አስመልክቶ "የአእላፋት ዝማሬ" የተሰኘ መርሐ ግብር በቦሌ ደብረ ሳሌም መድሃኒዓለም ካቴድራል እየተካሄደ ነው፡፡ መርሐ ግብሩን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ…

የመግባቢያ ስምምነቱ በሰጥቶ መቀበልና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ ነው – አምባሳደር ጄ ፒተር ፋም

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ መካከል የተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት በሰጥቶ መቀበልና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ ነው ሲሉ በሣህል ቀጠና የቀድሞ የአሜሪካ ልዩ መልክተኛና የአትላንቲክ ካውንስል የፖለቲካ ጉዳዮች ተመራማሪ አምባሳደር ጄ ፒተር ፋም…

ሕብረተሰቡ ከእርድ የሚገኘውን ቆዳና ሌጦ በጥንቃቄ አዘጋጅቶ ለገበያ እንዲያቀርብ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገና እና ጥምቀት በዓላት ከሚፈጸም እርድ የሚገኘውን ቆዳና ሌጦ በጥንቃቄ በማዘጋጀት በወቅቱ ለገበያ ማቅረብ እንደሚገባ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ማዕከል አሳሰበ፡፡ በኢትዮጵያ በተለያዩ በዓላት ወቅት ከሚፈጽም እርድ ለሀገሪቱ…

ለገና በዓል ከታረደ በሬ ከ6 ግራም በላይ ወርቅ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገና በዓል ከታረደ በሬ 6 ነጥብ 11 ግራም ወርቅ መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ በወላይታ ሶዶ ከተማ ለገና በዓል ቅርጫ ከታረደው በሬ ውስጥ ነው 6 ነጥብ 11 ግራም ወርቅ የተገኘው። በወላይታ ባህል ለበዓል "አሞ" ወይም ቅርጫ ማረድ የተለመደ…

ርዕሳነ መስተዳድሮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ርዕሳነ መስተዳድሮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ…

የኢትዮጵያን የመስህብ ስፍራዎች በመጎብኘት ለዓለም ለማስተዋወቅ ዝግጁ ነን – 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የመስህብ ስፍራዎች በመጎብኘት ለዓለም ለማስተዋወቅ ዝግጁ ነን ሲሉ በውጭ የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ የገቢዎች ሚኒስትር…