Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ደን ሽፋን 17 በመቶ ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2021 ከሳተላይት የተወሰዱ መረጃዎችን መሠረት በማድረግ በተከናወነ ሥራ በኢትዮጵያ ያለው የደን ሽፋን 17 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ ደን ልማት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ደንን በአራት ባዮም ማለትም Acacia-Commiphora፣…

ባሕርዳር ከተማ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ከአዛም ጋር ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፍ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ባሕርዳር ከተማ የመጀመሪያ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ከታንዛንያው አዛም ክለብ ጋር ያካሂዳል። ጨዋታው ከቀኑ 10 ሰዓት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይከናወናል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚሰለጥነው ባሕርዳር…

የኢትዮጵያ ልጆች ሰንደቅ አላማችንን በድጋሚ ከፍ አድርገዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምንጊዜም ኩራት የሆኑን የኢትዮጵያ ሴት ልጆች ሰንደቅ አላማችንን በድጋሚ ከፍ አድርገዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ትናንት በቡዳፔስት በተካሄደው የሴቶች የ10 ሺህ ሜትር የፍጻሜ…

ኢትዮጵያ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር ሩጫ የወርቅ፣ ብርና ነሐስ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡዳፔስት የአለም  የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊያን ከ1ኛ እስከ 3ኛ በመውጣት የወርቅ፣ የብርና የነሃስ ሜዳሊያዎችን ለሀገራቸው አስገኙ። በሀንጋሪ እየተካሄደ ባለው  የ19ኛው የአለም  የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በመጀመሪያው ቀን የ10 ሺህ ሜትር…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ለተሰጣት እውቅና የእንኳን ደስ ያለሽ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በሃንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው 54ኛው የዓለም አትሌቲክስ ጉባዔ ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ በአትሌቲክሱ ዘርፍ ላበረከተችው አስተዋጽኦ ለተሰጣት የ”ፕላክ ኦፍ ሜሪት” እውቅና…

ዕዙ በአማራ ክልል ሰላምን ለማረጋገጥ በቀጣይ መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች ላይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ በአማራ ክልል ሰላምና ደኅንነትን ሙሉ በሙሉ ለማረጋገጥ በቀጣይ መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች ላይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ። ዕዙ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ወደ ሥራ ከገባ ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 13 ቀናት ያከናወናቸውን…

በአማራ ክልል ፅንፈኛውና ዘሪፊው ቡድን ደቅኖት የነበረው አደጋ በህዝቡና በፀጥታ ኃይሎች ትብብር ሙሉ ለሙሉ ተቀልብሷል – የዕዙ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ፅንፈኛውና ዘራፊው ቡድን ደቅኖት የነበረው አደጋ በክልሉ ህዝብና በፀጥታ ኃይሎች ትብብር ሙሉ ለሙሉ መቀልበሱን የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አመራሮች ገለጹ። የክልሉ ሕዝብ፣ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ከመከላከያ…

ዛሬ ምሽት በሴቶች 10 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ በሚገኘው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት በሚካሄደው የሴቶች 10 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለአሸናፊነትከፍተኛ ግምት ተሰጥቷቸዋል። በውድድሩ በአሜሪካ ኦሬጎን በተካሄደው 18ኛው…