በሐረሪ ክልል ለበዓል መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች እጥረት እንዳይከሰት ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገና በዓል ላይ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦችና የምርት እጥረት እንዳይከሰት ሸቀጦች በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ መሆኑን የሐረሪ ክልል ንግድ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
በዓሉን በተመለከተ በምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰትም የቁጥጥር ስራ እየተከናወነ…