በምስራቅ አፍሪካ የሚስተዋለውን የሽብርተኝነት አደጋና ግጭት እልባት ሊሰጠው እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አፍሪካ የሚስተዋለውን የሽብርተኝነት አደጋና የግጭት መበራከት የቀጣናው ሀገራት በጋራ እልባት ሊያበጁለት እንደሚገባ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የፀጥታና ደህንነት ዘርፍ ዳይሬክተር ኮማንደር አበበ ሙሉነህ…