Fana: At a Speed of Life!

በጊዜ የለንም መንፈስና በሰከነ አመራር ሰጪነት ወደ ተሻለ ሰላም እና ልማት እንሸጋገራለን – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጊዜ የለንም መንፈስና በሰከነ አመራር ሰጪነት ህዝባችንን ከጎን አሰልፈን ወደ ተሻለ ሰላም እና ልማት እንሸጋገራለን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባስተላለፉት ፥ ከህዝባችን ጋር…

“ለአፍሪካ ለውጥ ዲጂታላይዜሽንን መታጠቅ” በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን "ለአፍሪካ ለውጥ ዲጂታላይዜሽንን መታጠቅ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የፓናል ውይይት በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው፡፡ በፓናል ውይይቱ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት…

ሞሪታኒያ የ2024 አፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበርነትን ከኮሞሮስ ተረከበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞሪታንያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ኦልድ ጋውዛኒ የ2024 የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡ 37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤውም ሞሪታኒያ የሊቀመንበርነትን ቦታ የተረከበች ሲሆን ፥ የሀገሪቱ…

ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማትና አጋር አካላት ለትምህርት ዘርፉ ትኩረት ሊያደርጉ ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት እና አጋር አካላት ለትምህርት ዘርፉ ይበልጥ ትኩረት ሊያደርጉ ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የ49 ሀገራት መሪዎች እና ተወካዮች የተሳተፉበት 37ኛው የአፍሪካ ሕብረት መሪዎች ጉባዔ…

በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ያለው ኢ-ፍትሃዊ አሰራር አስቸኳይ መፍትሄን ይሻል – የብራዚል ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ያለው ኢ-ፍትሃዊ አሰራር አስቸኳይ መፍትሄን ይሻል ሲሉ የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ገለጹ። ፕሬዚደንቱ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔመክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር እንዳሉት ፥ እንደ ዓለም ባንክ እና…

አፍሪካ ለዓለም ስልጣኔ በርካታ አስተዋጽኦ አበርክታለች – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ለዓለም ስልጣኔ በርካታ አስተዋጽኦ አበርክታለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። 37ኛው የህብረቱ መሪዎች ጉባኤ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር…

አፍሪካ በዓለም አቀፍ ድርጅቶች የሚገባትን ቦታ እንድታገኝ ሕብረቱና አባል ሀገራት ጠንክረው መሥራት አለባቸው- ሙሳ ፋኪ መሐመት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ የሚገባትን ቦታ እንድታገኝ ሕብረቱ እና አባል ሀገራት ጠንክረው መሥራት እንዳለባቸው የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽነር ሙሳ ፋኪ መሐመት ገልጸዋል። ኮሚሽነሩ በ37ኛው የሕብረቱ ጉባዔ መክፈቻ ላይ ባደረጉት…

37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔው "ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ስርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ፣ የሕይወት ዘመን፣ ጥራትና…

በሕክምና ዶክትሬት በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቁ መንትዮቹ ዶክተሮች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሕክምና ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት 271 የሕክምና ተማሪዎችን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥም በሕክምና ዶክትሬት የተመረቁ መንትዮቹ ዶክተር ቸርነት ተስፋሁን…