የሀገር ውስጥ ዜና በባዮና ኢነርጂ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ችግር ፈቺ የሆኑ 48 የምርምር ስራዎች እየተካሄዱ ነው Amele Demsew Aug 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን ምርምርና ስርጸት አቅምን ለማጎልበት እና ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቀው፥ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ችግር ፈቺ የሆኑ የምርምር…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ 3 የአንድ ቤተሰብ አባላትን ጨምሮ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ Amele Demsew Aug 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ሚሌ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሶስት የአንድ ቤተሰብ አባላትን ጨምሮ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከሚሌ ከተማ 14 ሰዎችን አሳፍሮ ወደ ሰመራ ከተማ በመጓዝ ላይ የነበረ መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከከባድ መኪና…
ስፓርት በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፉ አትሌቶች ሽኝት ተደረገ Amele Demsew Aug 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚወክሉ አትሌቶች ሽኝት ተደርጓል፡፡ 19ኛው የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ከነሐሴ 13 እስከ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በሀንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ ይካሄዳል። በሽኝት መርሐ ግብ የባህልና ስፖርት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የታይዋን ምክትል ፕሬዚዳንት አሜሪካ መግባት ቻይናን አስቆጣ Amele Demsew Aug 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታይዋን ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሌይ አሜሪካ ኒውዮርክ መግባት ቻይናን ክፉኛ ማስቆጣቱ ተሰምቷል፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ÷ ቤጂንግ የታይዋን ምክትል ፕሬዚዳንት ወደ ፓራጓይ ለስራ ሲያቀኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለንተናዊ የጤና አገልግሎትን ለማሻሻል እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ዶ/ር ሊያ ታደሰ Melaku Gedif Aug 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን ሁለንተናዊ የጤና አገልግሎት ለማሻሻል እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ሚኒስትሯ በአዲስ አበባ የሚገነባውን የባዮ ባንክና የላቦራቶሪ የጥራት ማረጋገጫ ናሙናዎች ማምረቻ ማዕከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ መንግስት ያለአግባብ ሊያጣው የነበረ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ማዳን ተችሏል Amele Demsew Aug 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንግስት ያለአግባብ ሊያጣው የነበረ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የከተማዋ ፍትሕ ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የሕግ ክትትል ዘርፍ ም/ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ደጀኔ እንደገለጹት÷በ2015 በጀት ዓመት በመዲናዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ በአፍሪካ ሀገራት የመገበያያ ገንዘብ በትኬት ሽያጭ ያስገባውን ገቢ በውጭ ምንዛሬ ለመሰብሰብ እየሰራ መሆኑን ገለጸ Amele Demsew Aug 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ በተለያዩ ሀገራት የመገበያያ ገንዘብ በትኬት ሽያጭ ያስገባውን በዶላር፣ በፓውንድና በዩሮ ለመሰብሰብ እየሰራ መሆኑን የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ። አቶ መስፍን÷አየር መንገዶች በገቡት ውል መሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከውጭ የተገዛ 16 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት በቀጣዩ ሳምንት ወደ ሀገር ውስጥ ይገባል Amele Demsew Aug 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ የተገዛ 16 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት በቀጣዩ ሳምንት ወደ ሀገር ውስጥ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ ግዙፍ የግብርና ምርት የገበያ ማዕከላትን ጎበኙ Feven Bishaw Aug 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ ግዙፍ የግብርና ምርት የገበያ ማዕከላትን ጎብኝተዋል፡፡ ከንቲባዋ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለከተማ ቤተል አካባቢ እና በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አያት አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገወጥ ንግድ ሀገር ልታጣ የነበረውን ከ84 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለፀ Feven Bishaw Aug 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሰሩ ቅንጅታዊ ስራዎች በኮንትሮባንድና ህገወጥ ንግድ ሀገር ልታጣ የነበረውን ከ84 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለፀ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ፣ የገቢዎች ሚኒስቴር ፣ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ፣ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽንና…