የአየር ትንበያ መረጃዎች ትክክለኛነት ደረጃ እስከ 80 በመቶ መድረሱን ኢንስቲትዩቱ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሰጣቸው የአየር ሁኔታ ትንበያዎች ከ70 እስከ 80 በመቶ ትክክለኛ መሆናቸውን በጥናት አረጋግጫለሁ ሲል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለፀ።
ኢንስቲትዩቱ፥ የአጭር፣ መካከለኛ እና የረጅም ጊዜ ተብለው የተለዩ የአየር ትንበያ መረጃዎችን…