Fana: At a Speed of Life!

በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር የተጠረጠሩ 387 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ተሳትፈዋል የተባሉ 387 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ በሀገሪቱ ቀደም ሲል 521 ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ወንጀሎች…

የሚቀጥሉት 10 ቀናት የዝናብ መጠን ለመኸር ሰብሎች አመቺ ሁኔታን እንደሚፈጥር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት የሚኖረው የዝናብ ሁኔታ በተለያዩ የእድገት ደረጃ ለሚገኙ የመኸር ሰብሎች እድገት አመቺ ሁኔታ እንደሚፈጥር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ፥ በቀጣዩቹ 10 ቀናት የመኸር ሰብል አምራች በሆኑትም ሆነ…

ዩኒሴፍ በትግራይ ክልል ለሚካሄደው የክትባት ዘመቻ የ45 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከነገ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የክትባት ዘመቻ ይካሄዳል፡፡ የክትባት ዘመቻው “እንከተብ” በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄድ ሲሆን÷ከነሐሴ 9 እስከ ነሐሴ18 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚቆይ ተገልጿል፡፡ በዘመቻው…

ደብረ ብርሀን ከተማ ወደ አንፃራዊ ሰላም ተመልሳለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን መቀመጫ የሆነችው ደብረ ብርሀን ከተማ ወደ አንፃራዊ ሰላም መመለሷን የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ።   በከተማዋ የንግድና የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በከፊል የጀመረ ሲሆን÷ ባንኮችና የግል የፋይናንስ…

የአረንጓዴ አሻራ መርሐ -ግብር ለውሃ ሃብት ጥበቃ ካለው ፋይዳ አኳያ ሀገራት ሊተገብሩት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እያካሄደችው ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ለዘላቂ የውሃ ጥበቃ ካለው ፋይዳ አኳያ ሀገራት በአርዓያነት ወስደው ሊተገብሩት እንደሚገባ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለፁ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ…

ቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ላኪዎች ተቀናጅተው መስራት ይገባቸዋል- ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም ወደ ውጭ መላክ ላይ የተሰማሩ አካላት ተቀናጅተው መስራት እንደሚገባቸው የግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የ2015 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀምና የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ በጠቅላይ…

ኮርፖሬሽኑ በቂ ወታደራዊ ምርቶችን ለማምረት እየሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊቱ አሥፈላጊ ትጥቅ ታጥቆ ሀገሩን እንዲጠብቅ ወታደራዊ ምርቶችን በበቂ መጠን ለማምረት እየተሠራ መሆኑን የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀምና የ2016 ዕቅድ…

አል ሂላል ኔይማርን ለማስፈረም ከፔ ኤስ ጂ ጋር መስማማቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲው ክለብ አል ሂላል ኔይማር ጁኒየርን ለማስፈረም ከፈረንሳዩ ክለብ ፓሪሴንት ዥርመን ጋር ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ የሁለቱ ክለብ አመራሮች በተጫዋቹ ዝውውር በመርህ ደረጃ ስምምነት ላይ የደረሱ ሲሆን ፒ ኤስ ጂ ከብራዚላዊው ኮከብ ዝውውር 86…

በሶማሌ ክልል ለታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ለታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ፣ የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች እንዱሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ አቶ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ሃማድ አል ዶሳሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን በኢትዮጵያ የኳታር ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡ የኢትዮጵያ እና…