አቶ ኦርዲን በድሪ ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት በመፈረሟ ደስታቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ሥምምነት ከሶማሌ ላንድ ጋር በመፈራረሟ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ…