በአዲሱ ክልል ለዓመታት ሲነሱ ለነበሩ የሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ ተሰጥቷል – አቶ እንዳሻው ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ አቀፍ ክልላዊ የምክክር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሔደ ነው
የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው በዚህ ወቅት እንደገለጹት÷ በአዲሱ ክልል ለረጅም ዓመታት ሲቀርቡ የነበሩ የዞንና የልዩ ወረዳ መዋቅር…