Fana: At a Speed of Life!

ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ሰላም የምትፈጥረው ግቧ ሲሳካ ብቻ ነው -ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ሰላም የምትፈጥረው ወደ ጦርነት ያስገቧት ጥያቄዎች ሲመለሱና ግቧ ሲሳካ ብቻ ነው ሲሉ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን ይህንን ያሉት የሩሲያ -ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ የመጀመሪያው በሆነው…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ከ36 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ማስፈጸሚያ ከ36 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጽድቋል። በጀቱ የጸደቀው በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ባለው የክልሉ ምክር ቤት አንደኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው። በምክር ቤቱ የፕላን…

በኦሮሚያ ክልል የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ኅብረተሰቡን ያሳተፉ ስራዎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሕግ የበላይነትን ለማስከበርና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ኅብረተሰቡን ያሳተፉ ስራዎች እየተከናወኑ መሆናቸው ተገለጸ ። ኅብረተሰቡ ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የአካባቢውን ሰላም እየጠበቀ ልማቱን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ጥረት…

አምባሳደር ምስጋኑ በዶሃ የባላንዳ ምግብ ኢንዱስትሪን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የተመራ ልዑክ በኳታር ዶሃ የሚገኘውን የባላንዳ ምግብ ኢንዱስትሪ የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ከጉብኝቱ ጎን ለጎን÷ ከኢንዱስትሪው አመራሮች ጋር በግብርና ዘመናዊ አሰራር፣…

ኢትዮጵያ በዳያስፖራ አገልግሎት ያላትን ልምድ ለኬንያ አካፈለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ 60ኛ ዓመት የነፃነት ቀን አከባበር አካል የሆነው የዳያስፖራ ቀን በናይሮቢ በተከበረበት መድረክ ላይ ኢትዮጵያ በመስኩ ያላትን ተሞክሮ አካፍላለች። በመድረኩ ላይ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር መሐመድ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ አቤል ያለው የቅዱስ ጊዮርጊስን ሶስት የድል ጎሎች ከእረፍት በፊት በማስቆጠር ሃትሪክ ሰርቷል፡፡ በዚህም አቤል ያለው…

የሜሲ መለያዎች በ10 ሚሊየን ዶላር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው የእግርኳስ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በ2022ቱ የኳታር ዓለም ዋንጫ የለበሳቸው መለያዎች ለጨረታ ቀርበዋል፡፡ ከትላንት ጀምሮ በተከፈተው እና ዛሬ ምሽት ይጠናቀቃል በተባለው ጨረታ አርጀንቲናዊው ኮከብ በዓለም ዋንጫው የለበሳቸው መለያዎች 10…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአለም አቀፍ ስደተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአለም አቀፍ ስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ፖፕ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በጄኔቫ እየተካሄደ ካለው ዓለም አቀፍ የስደተኞች ፎረም ጎን ለጎን ነው…

በኬንያ የነበሩ 134 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ተለያዩ ሀገራት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲጓዙ የነበሩ 134 ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ከኬንያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹ ሕጋዊ የጉዞ ሰነድ ሳይኖራቸው በደላሎች ተታለው በሕገ-ወጥ መንገድ ኬንያን መሸጋገሪያ በማድረግ ወደ ተለያዩ ሀገራት…