Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ ለቱርክና ግሪክ የጦር ጄቶች እንዲሸጡ ፈቀደች

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጆ ባይደን አስተዳደር የጦር ጄቶች ለቱርክ እና ለግሪክ እንዲሸጡ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አፅድቋል፡፡ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤትና የመከላከያ ደህንነት ትብብር ኤጀንሲ እንደገለፁት፤ በስምምነቱ መሰረት ኤፍ-16 ተዋጊ ጄቶች ለቱርክ እንዲሁም…

አትሌት ሳሙኤል ተፈራ በአስታና የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሻምፒዮና አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሳሙኤል ተፈራ በካዛኪስታን አስታና በተካሄደ የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የአመቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፏል፡፡ አትሌቱ 7 ደቂቃ ከ33 ሴኮንድ ከ85 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው የዓመቱን የ3 ሺህ ሜትር ፈጣን ሰዓት…

ሂዝቦላህ በ9 የእስራኤል የጦር ይዞታዎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ በድንበር አቅራቢያ በሚገኙ 9 የእስራኤል የጦር ይዞታዎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን አስታውቋል፡፡ በጥቃቱ ሚሳኤሎች እና ሌሎች የጦር መሳሪያዎችን ጥቅም ላይ ማዋሉንም ቡድኑ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ የእስራኤል ጦር…

ኤምባሲዎች የኢትዮጵያ ተደማጭነት እንዲጨምር ለማድረግ መስራት ይጠበቅባቸዋል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤምባሲዎች አድማሱና አውዱ የሰፋ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። አቶ ደመቀ ዛሬ በተጠናቀቀው ዓመታትዊ የአምባሳደሮች ጉባኤ ላይ ተገኝተው የስራ መመሪያ…

በሰላምና ሀገረ መንግስት ግንባታ የወጣቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ የሚያስችል ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ዓድዋን ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ" የሚል መሪ ሃሳብ በሰላምና ሀገረ መንግስት ግንባታ የወጣቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ የሚያስችል ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ተጀምሯል፡፡ የሰላም ሚኒስቴርና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በጋራ…

ለስጋ ደዌ ታማሚዎች አስፈላጊው ድጋፍ እንዲደረግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስጋ ደዌ ታማሚዎች አስፈላጊው ድጋፍ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የስጋ ደዌ ተጠቂዎች ማህበር ጠየቀ። ዓለም አቀፍ የስጋ ደዌ ታማሚዎች ቀንን ምክንያት በማድረግ በሐረር ከተማ የእግር ጉዞ ተደርጓል። በዓለም አቀፍ ለ70ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ…

የህብረተሰቡን ጥያቄ ለመመለስ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊንቀሳቀስ ይገባል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለማሸነፍና የህብረተሰቡን ጥያቄ ለመመለስ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊንቀሳቀስ እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። የክልሉ የመንግስትና የፓርቲ የስድስት ወራት አፈፃፀም ግምገማ በአዳማ መካሄድ ጀምሯል፡፡…

ታላቁ የወንጪ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ በወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂ አትሌቶች የተሳተፉበት ታላቁ የወንጪ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ በወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ተካሄደ፡፡ በውድድሩ በሴቶች ጌጤ አለማየሁ፣ ፎትን ተስፋዬ እና ኑሪት አህመድ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ በቀዳሚነት አጠናቀዋል። በወንዶች…

የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽ ሲካሄዱ አንጎላ ከናሚቢያ እንዲሁም ናይጀሪያ ከካሜሩን ይጫዎታሉ፡፡ አንጎላ ከናሚቢያ የሚያደርጉት የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በቡዋኬ ሰታዴ ዴ ላ ፔይክስ ስታዲየም የሚደረግ ሲሆን በጨዋታው…