Fana: At a Speed of Life!

በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 19 ግለሰቦች የጠየቁት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእነ መላክ ምሳሌ መዝገብ በሽብር ወንጀል ዝግጅት ከተከሰሱ 20 ግለሰቦች መካከል 19ኙ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደርጓል፡፡ የዋስትና ጥያቄው ውድቅ የተደረገውም ከቀረበባቸው የሽብር ክስ ውስብስብነት አንጻር ቢወጡ የዋስትና ግዴታቸውን…

የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ተፅፎ የማያልቅ ታሪክ ያለው ዕዝ ነው – ጄ/ል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ እና የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል የሠራዊት አባላት ለኢትዮጵያ በከፈሉት ዋጋ ተፅፎ የማያልቅ ታሪክ ያላቸው መሆኑን የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ…

ለአጠቃላይ የኢኮኖሚ እድገት አዲስና ጠንካራ ዓለም አቀፍ የግብርና የፋይናንስ ሞዴል አስፈላጊ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምግብ ዋስትና፣ ለስራ እድል ፈጠራ ብሎም ለአጠቃላይ የኢኮኖሚ እድገት አዲስ እና ጠንካራ ዓለም አቀፍ የግብርና የፋይናንስ ሞዴል አስፈላጊ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሁለተኛው…

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች እየገቡ ነው፡፡ ተፈታኞቹ ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ማቅናት የጀመሩት ትናንት ሲሆን ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡ በጋምቤላ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች…

ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ሪች ላንድ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋል (ዶ/ር) በባሕርዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን ሪች ላንድ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ የግንባታ ሒደትን ጎብኝተዋል፡፡ ፋብሪካው በዋናነት የበቆሎ ሰብል ምርትን በግብዓትነት በመጠቀም ÷ የቢራ ብቅልን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአምስት ሀገራት መሪዎች ስብሰባ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከሰዓት በኋላ የአምስት ሀገራት መሪዎች ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል። በስብሰባው ኢትዮጵያን ጨምሮ የጣሊያን፣ የጅቡቲ፣ የሶማሊያ እና የኬንያ የመሪዎች መገኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መረጃ…

‘ሌባ ነው’ ያሉትን ግለሰብ ደብድበው የገደሉ 6 ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ሌባ ነው’ ያሉትን ግለሰብ ደብድበው የገደሉ ሥድስት ተከሳሾች ከ10 እስከ 11 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት መቀጣታቸው ተገለጸ፡፡ ከእስራቱ በተጨማሪ የሁሉም ተከሳሾች ሕዝባዊ መብቶች ለ2 ዓመት መሻራቸው ተገልጿል፡፡ 1ኛ ዓለሙ መለሰ፣ 2ኛ…

የቻይና ባለሃብቶች የኢትዮጵያ ምርት ገበያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ መስኮች የተሰማሩ 20 የቻይና ባለሃብቶች የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የስራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል። ባለሀብቶቹ የምርት ገበያውን አሰራር አስመልክቶ ከተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወንድማገኘሁ ነገራ ጋር ተወያይተዋል። አቶ ወንድማገኘሁ በምርት…

በበጀት ዓመቱ ከሳይበር ጥቃት 23 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል 23 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ማዳን መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ። የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምን አስመልክተው መግለጫ…

ዳያስፖራው በሀገር ቤት የኢንቨስትመንትና የቢዝነስ ተሳትፎውን እንዲያሳድግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በሀገር ቤት የኢንቨስትመንትና የቢዝነስ ተሳትፎውን እንዲያሳድግ በደቡብ አፍሪካ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ። ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት የተውጣጣ…